Song Lyrics

መልካም ነህ

አዝ፥ ኧረ አንተ መልካም ነህ መልካም ለእኔ መልካም ነህ መልካም(፪) ኧረ አንተ ልዩ ነህ ልዩ ለእኔ ልዩ ነህ ልዩ(፪) ብዙ ግዜ ዘመርኩኝ ማንነትህ ገርሞኝ ማቆም ይኸው አልቻልኩም ማምለኬን ቀጠልኩኝ በምድር ላይ ቢፃፍ ባህር ቀለም ሆኖ ያንተን መልካምነት አይገልፀውም ችሎ(፪) እስከዛሬ ድረስ እኔ እስከማውቀው የማይለወጥ ፊት የሱስ ያንተ ነው(፪) ያው ነህ ያው(4) አዝ፥ ኧረ አንተ መልካም ነህ መልካም ለእኔ መልካም ነህ መልካም(፪) ኧረ አንተ ልዩ ነህ ልዩ ለእኔ ልዩ ነህ ልዩ(፪) ብዙ ግዜ ዘመርኩኝ ማንነትህ ገርሞኝ ማቆም ይኸው አልቻልኩም ማምለኬን ቀጠልኩኝ በምድር ላይ ቢፃፍ ባህር ቀለም ሆኖ ያንተን መልካምነት አይገልፀውም ችሎ(፪) ለእኔ ምን አለኝ ምን አለኝ ካንተ ሌላ ምን አለኝ[4] እስከ ዛሬ ድረስ እኔ እስከማውቀው የማይለወጥ ፊት ኢየሱስ ያንተ ነው ያው ነህ ያው(4) ስጋ ለባሽ ሁሉ ከብሩ እንደአበባ እንደሳር ሲረግፍ አረ እንዴት መታደል ነው አረ እንዴት ማረፍ ነው በማታልፈው ጌታ ባንተ መደገፍ ነው[2] ያው ነህ ያው(4)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection