የትንሳኤው ጀግና ነው የትንሳኤው ንጉሥ ሕያው ሆኖ ተነሳ መሬቱ ሳይማስ ሕያው ሆኖ ተነስቷል መቃብር ሳይማስ የሞትን መውጊያ ሰብሮ ሲዖልን ድል ነሳ ሕይወቱን ዋጋ ከፍሎ ለተጎዳው ካሳ ይገርመኛል ( 2x) ዝም ብሎ ይገርመኛል ይደንቀኛል ( 2x) ዝም ብሎ ይደንቀኛል ሰማቹ ወይ ቀና ወሬ ሰማችሁ ወይ መልካም ዜና የሞተው ተነስቷል ተብሎ ሲወራ ከመሬት በላይ (፫x) በላይ አልቻለውም ሊይዘው አልቻለውም ሊያስቀረው መቃብሩ ሲከፈት ፡ውጡ ባዶ ነው የእኔ ጌታ የእኔ ንጉሥ ወደላይ ያረገው ይሄ እኮ ነው ከሌሎቹ ልዩ የሚያደርገው ኤልሻዳይ ነው አዶናይ ነው ሁሉን ቻይ ነው ኤማኦስም አልወርድም ቁርጤንም ሳልሰማ መቃብር ውስጥ ቢሆንም ድምጽ አለ ሚሰማ ሲስት ቀን ሶስት ለሊት መሬት ውስጥ ቢያድርም እነሳለሁ ስላለ ተሸነፈ አልልም