Song Lyrics

ሰላም ተሰማኝ

Awtaru Kebede
Tenestoal
ሰላም ተሰማኝ ሰላም የጌታዬ መንፈስ አገኘኝ/ሲያገኘኝ (2x) ቅልል ይለኛል በርከክ ስልማ የውጤን ነገር ለቅሶ ሳሰማ ቅልል ይለኛል በርክክ ስልማ የውጤን ፍቅር ለቅሶ ሳሰማ መቼ ጨረስኩና ተገርሜ ሌላ አለ ይለኛል ይሄ ልቤ የሰው ነገር ገደብ አለው ለካ ግን አባቴ አዲስ ነው ባለ ፀጋ እስቲ ልመነው ልተማመነው የልቤን ሃሳብ ለእርሱ ልጣለው ሁሌ አዲስ ነው ሁሌ አዲስ (2x) ዓመት ሲመጣ ቀን ሲቀያየር ሁሌ አዲስ ነው ሁሌ አዲስ (2x) የሁሉም ገዢ ነው ልቤ የሚያምነው አምላኬም አባቴም እግዚአብሔር ነው በተዘጋጀልኝ መልካም ቦታ ደስ ብሎኝ እኖራለሁ በእርጋታ እስቲ ልመነው ልተማመነው የልቤን ሃሳብ ለእርሱ ልጣለው ሁሌ አዲስ ነው ሁሌ አዲስ (2x) ዓመት ሲመጣ ቀን ሲቀያየር ሁሌ አዲስ ነው ሁሌ አዲስ (2x) የመጀመሪያዬን መሠረቱ አንግሶ አቁሞታል በሕይወቱ ለሚመጣው ዘመን መጨረሻው ዋጋዬን በኢየሱስ ተምኛለሁ ሰላም ተሰማኝ ሰላም የጌታዬ መንፈስ አገኘኝ/ሲያገኘኝ (2x) ቅልል ይለኛል በርከክ ስልማ የውጤን ነገር ለቅሶ ሳሰማ ቅልል ይለኛል በርክክ ስልማ የውጤን ፍቅር ለቅሶ ሳሰማ መቼ ጨረስኩና ተገርሜ ሌላ አለ ይለኛል ይሄ ልቤ የሰው ነገር ገደብ አለው ለካ ግን አባቴ አዲስ ነው ባለ ፀጋ እስቲ ልመነው ልተማመነው የልቤን ሃሳብ ለእርሱ ልጣለው ሁሌ አዲስ ነው ሁሌ አዲስ (2x) ዓመት ሲመጣ ቀን ሲቀያየር ሁሌ አዲስ ነው ሁሌ አዲስ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection