ጌታዬ እኮ ነው ሰው ያረገኝ ከወደቅኩበት ያነሳኝ (2x) ያነሳኝ ያነሳኝ ያነሳኝ አዝ፦ ቆም ብዬ ሳስብ ሳሰላስለው (3x) በሰው ፊት ያቆመኝ ጌታዬ እኮ ነው (3x) ጌታዬ አንተ የእኔ እረኛ ኢየሱስ አንተ የእኔ እረኛ የእኔ እረኛ ነህ የእኔ እረኛ (2x) አንተ ነህ አምላኬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ከክፉ ያዳንኸኝ የጋረድከኝ ኢየሱስ ለዛሬም አልፈራም አንተን ታምኛለሁ ለነገም አልፈራም እኔ አንተን ይዤአለው (2x) አዝ፦ ቆም ብዬ ሳስብ ሳሰላስለው (3x) በሰው ፊት ያቆመኝ ጌታዬ እኮ ነው (3x) ጌታዬ አንተ የእኔ እረኛ ኢየሱስ አንተ የእኔ እረኛ የእኔ እረኛ ነህ የእኔ እረኛ (2x) አንተ ነህ አምላኬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ከክፉ ያዳንኸኝ የጋረድከኝ ኢየሱስ የሚጠብቀኝን የሞት ፅዋ ደፍተህ እንዳይብረከረክ ጉልበቴን አፅንተህ ዓለት ላይ እንደ ቆመው እንዳማረው ቤትህ ሕይወቴ ተዋበ አንተ የገባህ ለት አዝ፦ ቆም ብዬ ሳስብ ሳሰላስለው (3x) በሰው ፊት ያቆመኝ ጌታዬ እኮ ነው (3x) ጌታዬ አንተ የእኔ እረኛ ኢየሱስ አንተ የእኔ እረኛ የእኔ እረኛ ነህ የእኔ እረኛ (2x) አንተ ነህ አምላኬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ከክፉ ያዳንኸኝ የጋረድከኝ ኢየሱስ አጋር ሆነኸኛል ከፉ እንዳይነካኝ እንደ ዓይንህ ብሌን ተጠነከክልኝ የጸና ግንብ ነው ሥሙ ያስጠልላል አንተን የታመነ መች ክፉ ያገኘዋል ጌታዬ እኮ ነው ሰው ያረገኝ ከወደቅኩበት ያነሳኝ (2x) ያነሳኝ ያነሳኝ ያነሳኝ አዝ፦ ቆም ብዬ ሳስብ ሳሰላስለው (3x) በሰው ፊት ያቆመኝ ጌታዬ እኮ ነው (3x) ጌታዬ አንተ የእኔ እረኛ ኢየሱስ አንተ የእኔ እረኛ የእኔ እረኛ ነህ የእኔ እረኛ (2x)