ግራ አይገባኝም አንተ እያለህ ጐኔ ሁሌ ደስ ይለኛል መድህኔ ነህ ለእኔ (2x) አልጠፋ ብሎኝ ከአእምሮዬ (2x) ሁሌ ያዘምረኛል ውለታህ ጌታዬ (2x) ቢመዘን ከእንቁ ይበልጣል ለእኔ ያደረከው ዛሬ እዚህ መድረሴ ዘመን መጥቶልኝ ነው ምህረት በዝቶልኝ ነው መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ነህ የእኔ ነህ (የእኔ ነህ) የእኔ መሪ ነህ የእኔስ ጌታ ነህ (2x) የሩቅ አይደለህም የቅርቤ ነህ ለእኔ (2x) የሩቅ አይደለህም የግሌ ነህ ለእኔ (2x)