ጨለማው ተገፍፎ ብሩህ ቀን ወጣልኝ ጌታዬ ሃዘኔን ገፈፍ አረገልኝ (2x) ጨለማው ተገፍፎ ብሩህ ቀን ወጣልኝ ጌታዬ ችግሬን ገፈፍ አረገልኝ (2x) ሌላ ሌላማ ሌላ ነገር የለኝም በውስጤ ሌትም ማለዳ ሁሌ ለኔ ብርቅ ነህ ኢየሱሴ ችላ አላልኩትም የዋልከውን ውለታ ማን ያድነኝ ነበር ሞቶ በኔ ቦታ (2x) ትዝ ይለኝ ጀመረ ወስጥ ወስጤን መዳኔ ሌላ ተዓምር ባይኖር በቂ ነው ይህ ለኔ (2x) አዝ፦ ፀጋህ በዝቶ ከብሬያለሁ ዘመን መጥቶ ታስቤያለሁ (አሃሃ) ምህረትህ በኔ ጸንታ አቆመችኝ ክብር ጌታ አቤት (5x) ክብር ጌታ (አሃሃ) ክብር ጌታ (አሃሃ) ክብር ጌታ (ሃሌሉያ) ክብር ጌታ (2x) ክብር ጌታ (4x) ጨለማው ተገፍፎ ብሩህ ቀን ወጣልኝ ጌታዬ ሃዘኔን ገፈፍ አረገልኝ (2x) ጨለማው ተገፍፎ ብሩህ ቀን ወጣልኝ ጌታዬ ችግሬን ገፈፍ አረገልኝ (2x) ሌላ ሌላማ ሌላ ነገር የለኝም በውስጤ ሌትም ማለዳ ሁሌ ለኔ ብርቅ ነህ ኢየሱሴ