Song Lyrics

ተናግሬ ነበር

Awtaru Kebede
Lelitu Nega
አዝ፦ ተናግሬ ነበር አስቀድሜ እኔማ ድሉ የኔ ነው ስል ጠላቴም አልሰማ እኔ አልመለስም ደጁ ጋር ደርሼ ድርሻዬን እወስዳለሁ ምድሪቷን ወርሼ ምነው ተከተለኝ ጠላቴ ከኋላ (3x) ተው አትከተለው ሃይ የሚለው ጠፋ (3x) ቃል ይዤ መውጣቴን ዘንግቶት ነበረ (3x) እኔ ተሻገርኩኝ እርሱ ሰምጦ ቀረ (3x) ፋንታዬ ነው ከፍ ማለት ለኔ አሃ ለኔ አሃሃ ለኔ (2x) ደመናዉ ከላዬ ላይ ገለል ገለል ገለል አረክና (2x) አሻገርከኝ ይሄው ዛሬ ይሄው ዛሬ በድሉ ጐዳና (2x) አዝ፦ ተናግሬ ነበር አስቀድሜ እኔማ ድሉ የኔ ነው ስል ጠላቴም አልሰማ እኔ አልመለስም ደጁ ጋር ደርሼ ድርሻዬን እወስዳለሁ ምድሪቷን ወርሼ ወደ ማዶ እንሂድ እንሻገር ሲለኝ (3x) ታንኳዬን ሊገፋት ንፋስ ተነሳብኝ (3x) ታዲያ ምን ጨነቀኝ ወጀቡ ቢበዛ (3x) ደንግጦ ይቆማል ጌታዬ ሲነሳ (3x) ፋንታዬ ነው ከፍ ማለት ለኔ አሃ ለኔ አሃሃ ለኔ (2x) ደመናዉ ከላዬ ላይ ገለል ገለል ገለል አረክና (2x) አሻገርከኝ ይሄው ዛሬ ይሄው ዛሬ በድሉ ጐዳና (2x) ምነው ተከተለኝ ጠላቴ ከኋላ (3x) ተው አትከተለው ሃይ የሚለው ጠፋ (3x) ቃል ይዤ መውጣቴን ዘንግቶት ነበረ (3x) እኔ ተሻገርኩኝ እርሱ ሰምጦ ቀረ (3x) ፋንታዬ ነው ከፍ ማለት ለኔ አሃ ለኔ አሃሃ ለኔ (2x) ደመናዉ ከላዬ ላይ ገለል ገለል ገለል አረክና (2x) አሻገርከኝ ይሄው ዛሬ ይሄው ዛሬ በድሉ ጐዳና (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection