Song Lyrics

ልቤ አውቆታል

Awtaru Kebede
Lelitu Nega
ስለሆነም አይደለም ነገር ስለተሳካ ዝም ብሎ ደስ ይለኛል ልቤ አውቆታል ለካ ስለሆነም አይደለም ነገር ስለተሳካ በጌታ ደስ ይለኛል ልቤ አውቆታል ለካ ልቤ አውቆታል ለካ ልቤ አውቆታል ለካ መዘመር አልተውም ሌሊቱ ባይነጋ ልማድ ሆኖብኛል ወግ ወጉን መናገር እኔ እየዘመርኩ ተከፈተ ያ በር ልቤ አውቆታል ለካ ልቤ አውቆታል ለካ መዘመር አልተውም ሌሊቱ እስኪነጋ ልማዴ ይሄ ነው ወግ ወጉን መናገር እኔ እየዘመርኩ ተከፈተ ያ በር አይችልም አትበሉኝ አይችልም አትበሉኝ ሳይችል ይሄን ጌታ አይታቹሃል ወይ ምስኪኑን አንስቶት ቀብቶት አታዩኝም ወይ በተዘጋው ደጅ ወስጥ በተዘራው ደጅ ወስጥ በሩ ሳይከፈት ማንስ ይገባል ለሰው የማይቻል ለእርሱ ቀላል ሆኖ ሙሉ አይኔ አይቶታል ስለሆነም አይደለም ነገር ስለተሳካ ዝም ብሎ ደስ ይለኛል ልቤ አውቆታል ለካ ስለሆነም አይደለም ነገር ስለተሳካ በጌታ ደስ ይለኛል ልቤ አውቆታል ለካ ልቤ አውቆታል ለካ (2x) መዘመር አልተውም ሌሊቱ ባይነጋ ልማድ ሆኖብኛል ወግ ወጉን መናገር እኔ እየዘመርኩ ተከፈተ ያ በር ልቤ አውቆታል ለካ (2x) መዘመር አልተውም ሌሊቱ እስኪነጋ ልማዴ ይሄ ነው ወግ ወጉን መናገር እኔ እየዘመርኩ ተከፈተ ያ በር ተው አይችለም አትበል ተው ጌታ ይችላል እኮ (2x) ተይ አይችለም አትበይ ተይ ጌታ ይችላል እኮ (2x) ውልቅ አድርጌ ወጣሁት አልመች ሲለኝ እኔ የለመድኩት ተዓምር ነው ጌታ ያሳይኝ አልገዛልህም አለኝ ልቤ ለሌላ አንበሳና ድብ መግደል ነው እኮ የእኔ ስራ (2x) ሰይፌ አይገባም ወደ ሰገባው ህዝቡን ያሸበረው እስቲ የቱ ነዉ የማይወድቅ ይመስላል ፊቴ ተገትሮ አንዲት ቃል በቂ ነው ያሳየኛል ጥሎ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection