ሁልጊዜ የማይሰለቸኝ ሥሙን ሳወጣው ሳወርደው ወዳጄ የምለው ጌታ ነው (2x) ትላንትም ኢየሱስ ዛሬም ኢየሱስ ነገም ኢየሱስ ሁልጊዜም ኢየሱስ (2x) ኦሆ በፍቅርህ ብዛት ኦሆ ቤትህ ኖሬያለሁ እኔስ ከአንተ ውጪ ኧረ እንዴት እኖራለሁ (2x) ሁልጊዜ የማይሰለቸኝ ስሙን ሳወጣው ሳወርድ ወዳጄ ምለው ጌታ ነው (2x) ትላንትም ኢየሱስ ዛሬም ኢየሱስ ነገም ኢየሱስ ሁልጊዜም ኢየሱስ (2x) ኦሆ ዘመን ሲመጣ ኦሆ ዘመን ሲቀየር ፍቅሬ ዛሬም ትኩስ ነው በፍጹም አልበረደም (2x) ሁልጊዜ የማይሰለችኝ ስሙን ሳወጣው ሳወርድ ወዳጄ ምለው ጌታ ነው (2x) ትላንትም ኢየሱስ ዛሬም ኢየሱስ ነገም ኢየሱስ ሁልጊዜም ኢየሱስ (2x)