አይለወጥም ፍቅሩ ትኩስ ነው እዩት የእኔ አባት ትከሻው ሰፊ እንደሰው አይደል ወረት የለበት ወረት የለበት መሽቶ ቢነጋ ደሙ ገዝቶኛል እኔ አለኝ ዋጋ አሃሃሃ ጌታ ነው ጌታ ነው ኦሆይሆይሆይ ጌታ ነው ጌታ ነው ጌታ ነው ለእኔ ጌታ ነው ንጉሥ ነው ለእኔ ንጉሥ ነው አምላክ ነው ለእኔስ አምላክ ነው አባት ነው ለእኔስ አባት ነው ፍቅሩን አይቼው ገረመኝ ስለኔ የሰራኀው ስራ በመስቀል ወጥቶ አዳነኝ አያልቅም እኮ ቢወራ (2x) ይሄ ይሄስ ፍቅር ከሁሉ በላይ ነው ይህ ፍቅር ከሁሉ በላይ ነው ይህ ፍቅር አይለወጥም ፍቅሩ ትኩስ ነው እዩት የኔ አባት ትከሻው ሰፊ እንደሰው አይደል ወረት የለበት ወረት የለበት መሽቶ ቢነጋ ደሙ ገዝቶኛል እኔ አለኝ ዋጋ አሃሃሃ ጌታ ነው ጌታ ነው ኦሆይሆይሆይ ጌታ ነው ጌታ ነው ጌታ ነው ለእኔ ጌታ ነው ንጉሥ ነው ለእኔ ንጉሥ ነው አምላክ ነው ለእኔስ አምላክ ነው አባት ነው ለእኔስ አባት ነው ሞገስ ሆኖኛል ምህረቱ ያቆመኝ ፍቅሩ ነው ቤቱ እድሜ ዘመኔን ብዘምር ይህም ትንሽ ነው ለ እግዚአብሔር (2x) ይሄ ይሄስ ፍቅር ከሁሉ በላይ ነው ይህ ፍቅር ከሁሉ በላይ ነው ይህ ፍቅር አይለወጥም ፍቅሩ ትኩስ ነው እዩት የኔ አባት ትከሻው ሰፊ እንደሰው አይደል ወረት የለበት ወረት የለበት መሽቶ ቢነጋ ደሙ ገዝቶኛል እኔ አለኝ ዋጋ አሃሃሃ ጌታ ነው ጌታ ነው ኦሆይሆይሆይ ጌታ ነው ጌታ ነው ጌታ ነው ለእኔ ጌታ ነው ንጉሥ ነው ለእኔ ንጉሥ ነው አምላክ ነው ለእኔስ አምላክ ነው አባት ነው ለእኔስ አባት ነው