ክብሩን እንደተጠማሁ አልቀርህህህህህም እንደተመኘሁ በዘመኔ አያለሁ x12 ደስታህ እንዲፈፀም ፊቶች አንተን አይተው በዝቶ ተከታይህ ፈገግታህን ላየው ስጋ ፀጥ ብሎ ጉልበት ተንበርክኮ በልጆችህ መሐል ኢየሱስ ብቻ ልቆ ይሄንን በዘመኔ አያለሁ X6 ተከታዮችህን የሚያበዙ ድምፆች አጃቢ ሳይሹ ፍቅረኞችህን አምጪዎች ሁሉን ላንተ ብቻ ጠቅላዮች በቃልህ ስማቸውን ትተው ላንተ ሚኖሩልህ እነዚህን በዘመኔ አያለሁ x6 ክብሩን እንደተጠማሁ አልቀርህህህህህም እንደተመኘሁ በዘመኔ አያለሁ x6 እርሱን ስሙት ሚሉ አቅማቸውን አዋቂ ራሳቸውን ደብቀው መልክህን አድማቂ በበጉ እራት ፊት ከፍ ከፍ የሚሉ ከሰው እጅ ሳይሆን ካንተ ሚቀበሉ እነኚህን በዘመኔ አያለሁ x6 አዎ ትሰራለህ አሀሀሀ ታደርጋለህ ለሚሰድቡህ መልስን ትሰጣለህ ከሰማይ ትነሳለህ አዎ ትሰራለህ አሀሀሀ ታደርጋለህ የለም ለሚሉህ መልስን ትሰጣለህ ከሰማይ ትነሳለህ በዘመኔ አያለሁ x12