ፈልጌህ አላጣሁህም ከልቤ ሽቼህ ራስህን አልሰወርክም ( 2x) ውሃ በሌለበት በደረቅ ምድር ነፍሴ ተጠምታ አገኘችህ አገኘችህ አገኘችህ ( 2x) በቅቤና በስብ እንደሚረካ ሰው ሳገኝህ ልቤን ደስ አለው ( 2x) ተመችቶኝ ነው አባትነትህ ዘላለም በቤቴ እራስ ሁን የምልህ ተመችቶኝ ነው አምላክነትህ ዘላለም በላዬ ንገስብኝ ምልህ አዛኝ ባትሆን ፍቅር ባትሆን አምላኬ ባትሆን ጌታዬ ባትሆን ባትሸከመኝ በፍቅር ባትይዘኝ ፈቅደህ ባትምረኝ መክረህ ባትመልሰኝ በፍቅር ባትይዘኝ ፈቅደህ ባትምረኝ ፡ ምክርህ ባይደግፈኝ ምን ይሆን ነበረ ዕጣዬ ስለምሕረትህ ተመስገን ጌታዬ ( 2x) አቅም የሆንክልኝ ተባረክ ዘውዴ መድመቂያዬ ተባረክ ቅድስናዬ ነህ ተባረክ አብ ፊት መታያዬ ተባረክ ( 2x) ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ እኔ ምፈልገው (አንተን ነው) (፫x) ሌላው በሙሉ (ቀሪ ነው) (፫x) ሁሌ ምናፍቀው (አንተን ነው) (፫x) ሌላው በሙሉ (ቀሪ ነው) (፫x)