ድንቅ ስለሆነው ፍቅር ነግቶልኛል ደግሞ እኔ እስኪ ላውራው እኔ አየሁ ፍቅር እኔ አየሁ ፍቅር ነፍስን መንፈስን ሕይወትን ሚወርስ የሚወደድ ፍቅር አሃሃ የሚወደድ ፍቅር ( 2x) እስኪ አለ ወይ እርሱን ጠርቶ ያፈረ እስኪአለ ወይ እወዲያ የቀረ እስኪ አለ ወይ ምሕረት ያልበዛለት እስኪ አለ ወይ መንገዱ ያልቀናለት አሳርፈኝ ብዬው አሳረፈኝ ድረስልኝ ብዬው ደርሶልኛል አስመልጠኝ ብዬው አመለጥኩኝ ወዳጄ በብዙውን አርጎልኛል ( 2x) ድንቅ ስለሆነው ፍቅር ነግቶልኛል ደግሞ እኔ እስኪ ላውራው እኔ አየሁ ፍቅር እኔ አየሁ ፍቅር ነፍስን መንፈስን ሕይወትን ሚወስድ የሚወደድ ፍቅር አሃሃ የሚወደድ ፍቅር ( 2x) እስኪ አለ ወይ እርሱን ጠርቶ ያፈረ እስኪ አለ ወይ እወዲያ የቀረ እስኪ አለ ወይ ምሕረት ያልበዛለት እስኪ አለ ወይ መንገዱ ያልቀናለት አሳርፈኝ ብዬው አሳረፈኝ ድረስልኝ ብዬው ደርሶልኛል አስመልጠኝ ብዬው አመለጥኩኝ ወዳጄ በብዙውን አርጎልኛል ( 2x) አሳረፈኝ ( 2x) ጌታዬ አሳረፈኝ አሳረፈኝ አሳረፈኝ ጌታ አሳረፈኝ