ጌታ ሆይ ተመስገን ተመስገን ተመስገን አድናቆት ያንስሃል ቢጨመር ቢጨመር ጌታ ሆይ ተመስገን ጌታ ሆይ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ይሄ ሁሉ ያንስሃል ቢጨመር ቢጨመር ጌታ ሆይ ተመስገን ለመንፈስ ድኅነቴ ምስራች የሰበከ የልቤን መሰበር በቃሉ እውነት የጠገነ ምርኮኛ የነበርኩትን ነጻነቴን ያወጀልኝ በብዙ ለቅሶ ፈንታ መጽናናትን የላከልኝ እጨምራለሁ ባያክልህ ባይመጥንም ጥግህም ባይደርስም እጨምራለሁ ባያክልህ ባይመጥንም ጥግህም ባይደርስም ለፍቅሬ መግለጫ ላድርግ የቻልኩትን ጥሜን ባይቆርጥልኝ ባያረካም ውስጤን ትናንትም ብያለሁ ዛሬም እደግመዋለሁ መተኪያ የለህም እኔ እወድሃለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ሌላ የለኝም የሚጨመር ኢየሱሴ ተመስገን ( 2x) ብዙ አድርገህልኛል ከቁጥር ያለፈ ከቃላት ያለፈ ከንግግር ያለፈ ብዙ አድርገህልኛል ከቁጥር ያለፈ ከቃላት ያለፈ ከንግግር ያለፈ የሕይወቴ ትርጉም ነህ የከፍታዬ ምክንያት መዳን የሆንክላት ላንዷ ነፍሴ ወደህ የተቤዠሃት ተስፋ የማደርግህ ትመጣለህ ብዬ የእውነቱን ልናገር ከውስጥ ከመንፈሴ ኑሮ መቃብር ነው ያላንተ ኢየሱሴ የእውነቱን ልናገር ከውስጥ ከመንፈሴ ኑሮ አይጥመኝም ያላንተ ኢየሱሴ