የማልተወው ቅኔ የማልተወው ቦታ የማልረሳው ልማዴ የሕይወቴ ተርታ ከአንተ ጋር መሆን ነው መክረም ባለህበት የህይወቴ ዋና የእስትንፋሴ ርዝመት ከአንተ ጋር መሆን ነው መክረም ባለህበት የህይወቴ ዋና የእስትንፋሴ ርዝመት የማልተወው ቅኔ የማልተወው ቦታ የማልረሳው ልማዴ የሕይወቴ ተርታ ከአንተ ጋር መሆን ነው መክረም ባለህበት የህይወቴ ዋና የእስትንፋሴ ርዝመት ከአንተ ጋር መሆን ነው መክረም ባለህበት የህይወቴ ዋና የእስትንፋሴ ርዝመት ካልደገፍከኝ የማልቆም ካልያዝከኝ የምወድቅ ካልመራኸኝ የምስት ካላንተ የማልደምቅ ሳትፈቅድልኝ የማልኖር የሆንክ እስትንፋሴ ሁሉዬ ነህ እየሱሴ ሳትፈቅድልኝ የማልኖር የሆንክ እስትንፋሴ ሁሉዬ ነህ እየሱሴ የሁሌ መናዬ ከላዬ የወረድህ በደረቅ መሬት ላይ ነፍሴን ያረጠብህ ከሙታኖች ሰፈር ትንፋሽ ከሌለበት ሆንክልኝ ድልድዬ አብን የምደርስበት ሆንክልኝ ገመዴ አብን የምደርስበት ስምህን ጠራሁ ደስ አለኝ ቃልህን በላው ደስ አለኝ መንፈስህ አጽናናኝ ቀለለኝ አብሬህ ዋልኩኝ ደስ አለኝ አንተን አግኝቼ ሌላ መሄጃ አላስፈለኝ አንተን ሰምቼ ሌላ የሚወራም አላስፈለገኝ በአንተ ተጽናናሁ ሌላ ሲጨመር አላስደሰተኝ ከአንተ ጋር ቆየሁ ሌላ የሚያጽናናም አላስፈለገኝ ብቻህን በቃኸኝ (8)