ስንፍና ላይ እንዳልከርም እንዳልቆይ በዝለት ሁሉ ከአቅም በልጦ ከልክ ያለፈ ዕለት ስንፍና ላይ እንዳልከርም እንዳልቆይ በዝለት ሁሉ ከአቅም በልጦ ከልክ ያለፈ ዕለት ሳላመልክህ እንዳልቀር ከልምዴ እንዳልጎድል ሸክሜን ለአንተ አራግፌ መዘመር እንድቀጥል ከጣራዬ በታች ያለው እንዳይዘኝ ወጣ ብሎ ማምለክን እራስህ አስተማርከኝ ከጣራዬ በታች ያለው እንዳይዘኝ እልፍ ብሎ ማምለክን እራስህ አስተማርከኝ ለአምላክነትህ ስግደቴ ይኸው ጥያቄ የለኝም ፊትህ የማቀርበው አይኔን የሚሰርቅ በልጦ ከፍቅርህ ልቤን የሚያሸፍት ገኖ ካሳብህ ጉዳይ የለኝም ከአንተ የሚያጎድለኝ ቁም ነገሬ ነህ ሌላ ምን አለኝ ጉዳይ የለኝም ከአንተ የሚያጎድለኝ ቁም ነገሬ ነህ ሌላ ምን አለኝ ለአምላክነትህ ስግደቴ ይኸው ጥያቄ የለኝም ፊትህ የማቀርበው አይኔን የሚሰርቅ በልጦ ከፍቅርህ ልቤን የሚያሸፍት ገኖ ከሃሳብህ ጉዳይ የለኝም ከአንተ የሚያጎድለኝ ቁም ነገሬ ነህ ሌላ ምን አለኝ ጉዳይ የለኝም ከአንተ የሚያጎድለኝ ቁም ነገሬ ነህ ሌላ ምን አለኝ አገኘሁህ ከሚነደው እሳት መሃል እንዳልችለው አውቀህ ፈጥነህ ተገኝተሃል የፍርሃቱን ሽታ የእሳቱን ግለት ቀድመህ በህልውናህ ስታሳጣው ጉልበት ቀርቶ የሞት ዜና ሲወራ መኖሬ ኧረ እንዴት አልጨምር በላይ በላይ ቅኔ ቀርቶ የሞቴ ዜና ሲወራ መኖሬ ኧረ እንዴት አልጨምር በላይ በላይ ቅኔ አገኘሁህ ከሚነደው እሳት መሃል እንዳልችለው አውቀህ ፈጥነህ ተገኝተሃል የፍርሃቱን ሽታ የእሳቱን ግለት ቀድመህ በህልውናህ ስታሳጣው ጉልበት ቀርቶ የሞት ዜና ሲወራ መኖሬ ኧረ እንዴት አልጨምር በላይ በላይ ቅኔ ቀርቶ የሞቴ ዜና ሲወራ መኖሬ ኧረ እንዴት አልጨምር በላይ በላይ ቅኔ ለአምላክነትህ ስግደቴ ይኸው ጥያቄ የለኝም ፊትህ የማቀርበው አይኔን የሚሰርቅ በልጦ ከፍቅርህ ልቤን የሚያሸፍት ገኖ ከሃሳብህ ጉዳይ የለኝም ከአንተ የሚያጎድለኝ ቁም ነገሬ ነህ ሌላ ምን አለኝ ጉዳይ የለኝም ከአንተ የሚያጎድለኝ ቁም ነገሬ ነህ ሌላ ምን አለኝ ለአምላክነትህ ስግደቴ ይኸው ጥያቄ የለኝም ፊትህ የማቀርበው አይኔን የሚሰርቅ በልጦ ከፍቅርህ ልቤን የሚያሸፍት ገኖ ከሃሳብህ ጉዳይ የለኝም ከአንተ የሚያጎድለኝ ቁም ነገሬ ነህ ሌላ ምን አለኝ ጉዳይ የለኝም ከአንተ የሚያጎድለኝ ቁም ነገሬ ነህ ሌላ ምን አለኝ