Song Lyrics

እረዳሻለሁ

Eredashalehu

Aster Abebe
Hallelujah
ውጪ ብሎ አስወጥቶኝ ከኖርኩበት ቀዬ ሰፈር ሊሰራብኝ ገንዘብ ሊያደርገኝ ለእርሱ ስራ ለእርሱ ክብር ከዳር ማድረስ ሳይችል ቀርቶ ጥሎኝ አይሄድ በበረሃ ያመንኩትን አውቀዋለው አይቼዋለሁኝ ትላንትና ውጪ ብሎ አስወጥቶኝ ከኖርኩበት ቀዬ ሰፈር ሊሰራብኝ ገንዘብ ሊያደርገኝ ለእርሱ ስራ ለሱ ክብር ከዳር ማድረስ ሳይችል ቀርቶ ጥሎኝ አይሄድ በበረሃ ያመንኩትን አውቀዋለው አይቼዋለሁኝ ትናንትና አይቼዋለሁኝ ትናንትና አይቼዋለሁኝ ትናንትና ለነገም አመንኩት ልቤ በእርሱ ፀና አይቼዋለሁኝ ትናንትና አይቼዋለሁኝ ትናንትና ለነገም አመንኩት ልቤ በእርሱ ፀና ልቤ እርሱ ጋር ፀና ልቤ እርሱ ጋር ፀና ልቤ እርሱ ጋር ፀና ልቤ እርሱ ጋር ፀና ልቤ እርሱ ጋር ፀና ልቤ እርሱ ጋር ፀና ትናንት ሲደግፈኝ አይቻለሁና ልቤ እርሱ ጋር ፀና ልቤ እርሱ ጋር ፀና ልቤ እርሱ ጋር ፀና ትናንት ሲደግፈኝ አይቻለሁና ልቤ እርሱ ጋር ፀና ልቤ እርሱ ጋር ፀና ልቤ እርሱ ጋር ፀና ያለኝ እውነት ሆኖ እያለ መልካምነቱንም ፍጥረት እያወቀ እንደተረሳሁ እንደተወኝ እንደማያየኝ እንደጣለኝ ያ ክፉ ጠላቴ ብዙ ብዙ ዋሽቶኛል እውነታውን ግን ቃሉ ነግሮኛል ያለኝ እውነት ሆኖ እያለ መልካምነቱንም ፍጥረት እያወቀ እንደተረሳሁ እንደተወኝ እንደማያየኝ እንደጣለኝ ያ ክፉ ጠላቴ ብዙ ብዙ ዋሽቶኛል እውነታውን ግን ቃሉ ነግሮኛል እረዳሻለው አግዝሻለው በጸናች ክንዴ ደግፍሻለው ልብሽ ቤቴ ነው የኔ የአንቺ ነው ለአንቺ ያለኝ ፍቅር ጥልቅ ነው ሁኔታ የሚለው ሌላ ሌላ ነው ቃሉ ያለኝ ግን አይዞሽ ነው ሁኔታ የሚለው ሌላ ሌላ ነው ቃሉ ያለኝ ግን በርቺ ነው እረዳሻለው አግዝሻለው በጸናች ክንዴ ደግፍሻለው ልብሽ ቤቴ ነው የኔ ያንቺ ነው ለአንቺ ያለኝ ፍቅር ጥልቅ ነው ጠላቴ ያለው ሁሉ ውሸት ነው ጌታ ያለኝ ግን እውነት ነው ጠላቴ ያለው ሁሉ ውሸት ነው ቃሉ ያለኝ ግን እውነት ነው እቀጥላለው ገና ሄዳለው እጁ ይዞኛል ምን እሆናለው እቀጥላለው ገና ሄዳለው ተሸክሞኛል ምን እሆናለው ብዙ ብዙ መልካም ነገር ብዙ ብዙ በጎ ነገር ብዙ ብዙ ጥሩ ነገር ትላንቴ ላይ አድርጎልኛል ብዙ ብዙ መልካም ነገር ብዙ ብዙ በጎ ነገር ብዙ ብዙ ጥሩ ነገር ትላንቴ ላይ አድርጎልኛል አመሰግነዋለው (8) ቅኔዬ አልሻገተ ትውልድ አላለፈው ገና በልጅነት በልቤ ያኖረው ከአፉ በወጣው ቃል የተጻፈ ነገር እርጅና አያውቀው ይህ ሰማይ ይናገር ቅኔዬ አልሻገተ ትውልድ አላለፈው ገና በልጅነት በልቤ ያኖረው ከአፉ በወጣው ቃል የተፃፈ ነገር እርጅና አያውቀው ይህ ሰማይ ይናገር አይቼዋለሁኝ ትላንትና አይቼዋለሁኝ ትናንትና ለነገም አመንኩት ልቤ እርሱ ጋር ፀና አይቼዋለሁኝ ትናንትና አይቼዋለሁኝ ትናንትና ለነገም አመንኩት ልቤ በእርሱ ፀና ልቤ እርሱ ጋር ፀና (4)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection