Song Lyrics

እዘክረዋለሁ

Yosef Ayalew
Sirayen Yeserahilign
አዝ፦ እዘክረዋለው ስምህን እናገረዋለው ስራህን አልቆጥብም ድምጼን ከፍ አድርጌ ይሄ ነው እላለው አምላኬ አልቆጥብም ድምጼን ከፍ አድርጌ ይሄ ነው እላለው አምላኬ (2x) በስራው የበረታ ማዳኑ ወደር የለው ጌታዬ ወደር የለው (2x) አደርጋለሁ እንዳለ እንዲሁ እንደ ቃሉ ነው እንዲሁ እንደቃሉ ነው እንዲሁ እንደቃሉ ነው (2x) አስገርሞኛል ትላቅነቱ እዘምራለው ለጌትነቱ (2x) አዝ፦ እዘክረዋለው ስምህን እናገረዋለው ስራህን አልቆጥብም ድምጼን ከፍ አድርጌ ይሄ ነው እላለው አምላኬ አልቆጥብም ድምጼን ከፍ አድርጌ ይሄ ነው እላለው አምላኬ (2x) ሞትን የሰባበረ ሲኦልን ድል የነሳው ሲኦልን ድል የነሳው (3x) ዛሬ ከመቃብር በላይ ስሙ የሚዘከረው ስራው የሚነገረው ስራው የሚነገረው (2x) የትንሳኤ አምላክ ድንቅ አድራጊ ነህ በፈጠርካቸው ትመለካለህ (2x) አዝ፦ እዘክረዋለው ስምህን እናገረዋለው ስራህን አልቆጥብም ድምጼን ከፍ አድርጌ ይሄ ነው እላለው አምላኬ አልቆጥብም ድምጼን ከፍ አድርጌ ይሄ ነው እላለው አምላኬ (2x) የሃያላኖች ሃያል ስሙ ነው የከበረ ስሙ ነው የከበረ (2x) ሁሉን በስልጣኑ ቃል አቆመ እየደገፈ አቆመ እየደገፈ አቆመ እየደገፈ (2x) የሰማይ የምድር ሁሉ ፈጠሪ ዘመኑ አያልቅ ዘለዓለም ነዋሪ (2x) አዝ፦ እዘክረዋለው ስምህን እናገረዋለው ስራህን አልቆጥብም ድምጼን ከፍ አድርጌ ይሄ ነው እላለው አምላኬ አልቆጥብም ድምጼን ከፍ አድርጌ ይሄ ነው እላለው አምላኬ (2x) አልፋና ኦሜጋ ሆይ ዙፋንህ የጸና ዙፋንህም የጸና (2x) ዘመናት አይለውጡህ ጌታዬ ነህ ገናና ጌታዬ ነህ ገናና ጌታዬ ነህ ገናና (2x) አይገረሰስ ጸኑ መንግሥትህ እርጅና አያውቀው የአንተ አገዛዝህ (2x) አዝ፦ እዘክረዋለው ስምህን እናገረዋለው ስራህን አልቆጥብም ድምጼን ከፍ አድርጌ ይሄ ነው እላለው አምላኬ አልቆጥብም ድምጼን ከፍ አድርጌ ይሄ ነው እላለው አምላኬ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection