አንተ ከወደድከኝ የሚጠላኝ ማነው (2x) አንተ ካጸደከኝ የሚከሰኝ ማነው (2x) አንተ ከወደድከኝ የሚጠላኝ ማነው (2x) አንተ ካጸደከኝ የሚከሰኝ ማነው (2x) ማነው ማነው (3x) ስሙን አከብራለሁ ይህን ጌታ ቀንበሬን ሰባብሮ እኔን ፈታ (2x) ኀጢአቴም ተሻረ ተወገዷል ምህረቱን በእኔ ላይ አግኖታል (2x) አሃሃሃሃሃ ምህረቱ ለእኔ ነው (4x) አዝ፦ ምህረትህ በዝቶልኝ ነው መኖሬ (3x) እጅህ ስለያዘኝ ነው መኖሬ (3x) ምህረትህ በዝቶልኝ ነው መኖሬ (3x) እጅህ ስለያዘኝ ነው መኖሬ (3x) ጠላቴን ከእግሬ ስር ጥሎልኛል እግዚአብሔር ሞገሴ ሆኖልኛል (2x) ድንቁን አወራለሁ በዘመኔ ድጋፌ ነው ጌታ መድህኔ (2x) አሃሃሃሃሃ ምህረቱ ለእኔ ነው (4x) አዝ፦ ምህረትህ በዝቶልኝ ነው መኖሬ (3x) እጅህ ስለያዘኝ ነው መኖሬ (3x) አባት ስለሆንከኝ ነው መኖሬ (3x) እጅህ ስለያዘኝ ነው መኖሬ (3x) ምድርና ሞላዋ የእግዚአብሔር ናት ዓለምን በፍቅሩ የሚመራት (2x) ስለወደደንም አድኖናል ማንም አይከሰንም አጽድቆናል (2x) አሃሃሃሃሃ ምህረቱ ለአንተ ነው (4x) አሃሃሃሃሃ ምህረቱ ለአንቺ ነው (4x) አሃሃሃሃሃ ምህረቱ ለእኛ ነው (4x) አሃሃሃሃሃ ምህረቱ ለእኔ ነው (4x) አዝ፦ ምህረትህ በዝቶልኝ ነው መኖሬ (3x) እጅህ ስለያዘኝ ነው መኖሬ (3x) አባት ስለሆንከኝ ነው መኖሬ (3x) ምህረትህ ገኖልኝ ነው መኖሬ (3x) አንተ ከወደድከኝ የሚጠላኝ ማነው (2x) አንተ ካጸደከኝ የሚከሰኝ ማነው (2x) አንተ ከወደድከኝ የሚጠላኝ ማነው (2x) አንተ ካጸደከኝ የሚከሰኝ ማነው (2x) ማነው ማነው (3x)