አዳንከኝ*2 ጌታ አዳንከኝ አዳንከኝ ስንት ጊዜ ከሞት ታደከኝ አዳንከኝ*2 አባቴ አዳንከኝ አዳንከኝ ስንት ጊዜ ከጉድ ታደከኝ እኔው እራሴ አመሰግንሀለሁ ከመንፈሴ አዘምርልሀለሁ እኔው እራሴ አመሰግንሀለሁ ከእስትንፋሴ አዘምርልሀለሁ እንዴት ችዬ ዝም እላለሁ እንዴት ችዬ*2 ክብሬን ጥዬ ዘምራለሁ ክብሬን ጥዬ* ዘምራለሁ*8 እግሮቼን ከረግረግ ከጉድጓዱ አውጥተህ መመራመድ ያስቻልከኝ ሀይልህን አስታጥቀህ እጄን ከእጅህ ይዘህ አይኖቼን ከእምባ ልቤን ከስብራት ኢየሱስ እኮ ነህ ህይወቴን ያዳንካት ተግተህ የጠበካት አዳንከኝ*2 ጌታ አዳንከኝ አዳንከኝ ስንት ጊዜ ከሞት ታደከኝ አዳንከኝ*2 አባቴ አዳንከኝ አዳንከኝ ስንት ጊዜ ከጉድ ታደከኝ ባከተመ ጉዳይ ደርሰ ጣልቃ ገብተህ ነገርን ለበጎ አየሁት ቀያይረህ እንዳልነበረ አረገህ ለራሴም ሳተወኝ እንኳን ለስህተቴ እልል እንዳይልብኝ አረከው ጠላቴን አንስተህ ከሀጢያቴ አዳንከኝ*2 ጌታ አዳንከኝ አዳንከኝ ስንት ጊዜ ከሞት ታደከኝ አዳንከኝ*2 አባቴ አዳንከኝ አዳንከኝ ስንት ጊዜ ከጉድ ታደከኝ እኔው እራሴ አመሰግንሀለሁ ከመንፈሴ አዘምርልሀለሁ እኔው እራሴ አመሰግንሀለሁ ከእስትንፋሴ አዘምርልሀለሁ እንዴት ችዬ ዝም እላለሁ እንዴት ችዬ*2 ክብሬን ጥዬ ዘምራለሁ ክብሬን ጥዬ*2 ዘምራለሁ*8