Song Lyrics

ግርማ ሞገስህ

Yishak Sedik
Special Edition
የአንተን ክብር የሚሸፍን ክብር የት አለ በኃይልህ ላይ ምን ያይላል አንተ ሰርተህ ማን ሊመጻደቅ (ማን ነው በአንተ የማይደነቅ እንሰግዳለን በፊትህ በመውደቅ)፪ እንሰግዳለን በፊትህ በመውደቅ(፬) ግርማ ሞገሥህ ድምፅህ የሚያስፈራ በሰማይ በምድር ፊትህ የሚያበራ ፍጥረታት ሁሉ አንተን ያውቁሃል ጉልበት ሁሉ ለአንተ ይንበረከካል ኃያል ነህ ኢየሱስ ኃያል ነህ ኃያል ነህ ጌታችን ኃያል ነህ ክቡር ነህ ኢየሱስ ክቡር ነህ ክቡር ነህ ጌታችን ክቡር ነህ ኃያል ነህ ኃያል ነህ ኃያል ነህ ኃያል ነህ ኢየሱስ ነህ ኃያል ነህ ብርቱ ነህ ኢየሱስ ብርቱ ነህ ብርቱ ነህ ጌታችን ብርቱ ነህ በቃልህ ላይ ማን አንዳች ያክላል ድምፅ ያደረከው አንተን የሚያሰማ የበቃ የለም ጌታ ያለ አንተ ሊታይ አንተን ለብሰን ነው በምድር በሰማይ ልዑል ሆይ ማን ነው ከአንተ በላይ መታያችን ነህ በምድር በሰማይ ልዑል ሆይ ማን ነው ከአንተ በላይ እንሰግዳለን በፊትህ በመውደቅ(፬) ግርማ ሞገስህ•••••• የኢየሱስ ስም ከፍ ያለ ነው የከበረ ነው(፪) (ከስሞች በላይ ስም የተሰጠው ኃይላትን ሁሉ የሚያሰግደው የኢየሱስ ስም ነው)(፪) ኢየሱስ (፳) ግርማ ሞገሥህ ድምፅህ የሚያስፈራ በሰማይ በምድር ፊትህ የሚያበራ ፍጥረታት ሁሉ አንተን ያውቁሃል ጉልበት ሁሉ ለአንተ ይንበረከካል ኃያል ነህ••••••••
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection