ኢየሱስዬ ስልህ ይከበኛል ሰላምህ ኢየሱስዬ ስልህ ይከበኛል ሞገስ ኢየሱስዬ ስልህ ይከበኛል ሰላምህ ኢየሱስዬ ስልህ ይከበኛል ሞገስህ ኢየሱሴ ስልህ ይከበኛል ሰላምህ ኢየሱሴ ስልህ ይከበኛል ሞገስህ የቱም ስም ሊለመድ ይችላል ኃይል ያለው ስም ሊደክም ይችላል ጠቢቡ ሰው ድንገት ሞኝ ይሆናል ጉልበት ያለው ኃይሉ ይክደዋል የማይደክም ስም የማያረጅ ክብሩ የማይነጥፍ እስከ ልጅ ልጅ መንፈሱን ልኮ አብ ያከበረው የተቀባ ስም ኢየሱሴ ነው ስምህ ቅባት አለው ጌታ ስምህ እሳት አለው ጌታ ስምህ መንፈስ አለው ጌታ ስምህ ክብር አለው ጌታ በስምህ አገር ይቀየራል በስምህ ከተማ ይድናል በስምህ መቃብር ይከፈታል በስምህ የሞተው ይነሳል ከሰማይ ከገናናው ክብር ድምፅ ወጣ ከአባት እግዚያብሔር የምወደው ያከበርኩት ልጄ ኢየሱስ ነው የሾምኩት ፈቅጄ ሙሴን አይደለም ወይ ኤልያስን ስሙት አብ ያለው ጌታ ኢየሱስን ፍጥረት በሙሉ ያንን ድምፅ ሰምቶ ይታዘዘዋል ክብሩን ፈርቶ ስምህ ቅባት አለው ጌታ ስምህ እሳት አለው ጌታ ስምህ መንፈስ አለው ጌታ ስምህ ክብር አለው ጌታ በስምህ አገር ይቀየራል በስምህ ከተማ ይድናል በስምህ መቃብር ይከፈታል በስምህ የሞተው ይነሳል ምላስ ሁሉ ይመሰክራል ጉልበት ያለው ይንበረከካል አለቅነት ኃይላት ስልጣናት ሁሉም ያውቀዋል ያንተን ጌትነት ጨለማ የሚሰማው ስም ኢየሱሰ ኢየሱስ ችግር የሚሰማው ስም ኢየሱሰ ኢየሱስ ተፈጥሮ የሚገዛለት ኢየሱሰ ኢየሱስ አጋንንት የሚሰግዱለት ኢየሱሰ ኢየሱስ በስምህ አጋንንት ይወጣል በስምህ ከሞት ይመለጣል በስምህ ታሪክ ይቀየራል በስምህ ጨለማ ይበራል ኢየሱስ *8 ኢየሱስ ክርስቶስ ኢየሱስ የተቀባው ንጉስ