Song Lyrics

ብቸኝነት አይሰማኝም

ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬን አይደለሁም ኸረ አለ መፅናኛዬ አለ ኸረ አለ መበርቻዬ አለ ኸረ አለ መነሻዬ አለ ኸረ አለ ቤቴን ሞልቶት አለ ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬን አይደለሁም ኸረ አለ መፅናኛዬ አለ ኸረ አለ ሳያስነካኝ አለ ኸረ አለ ደባቂዬ አለ ኸረ አለ መነሻዬ አለ መፅናኛዬ አለ ኦሆ መበርቻዬ አለ የኔ ሞገስ አለ ሆሆ ልቤን ሞልቶት አለ የሩቅ ዘመን ክብሬ አሄ መነሻዬ አለ የኔ ሞገስ አለ ሆሆ መበርቻዬ አለ አንዴ ነክተኸኛል ሌላውን ለምጄ መኖር አልችልም ተሸንፊያለሁ ኢየሱስ በፍቅርህ መቼም ያንተ ነኝ አንዴ ነክተኸኛል ሌላውን ለምጄ መኖር አቃተኝ ተሸንፊያለሁኝ ኢየሱስ በፍቅርህ መቼም ያንተ ነኝ ፍቅርህ ልቤ ውስጥ አለ ፍቅርህ አጥንቴ ውስጥ ፍቅርህ መንፈሴን ዘልቋል ፍቅርህ አጥለቅልቆኝ ኸረ ፍቅርህ ልቤ ውስጥ እለ ፍቅርህ አጥንቴ ውስጥ አለ ፍቅርህ መንፈሴን ሞልቷል ፍቅርህ አጥለቅልቆኝ ለሌላው መኖር አልችልም ገብተሀል መላ እኔነቴ ለሌላው መሆን አልችልም ያንተ ነኝ ኢየሱስ አባቴ ለሌላው መሮጥ አልችልም ያንተ ነኝ ኢየሱስ አባቴ ለሌላው መኖር አቃተኝ ነክተኸኛል ኢየሱስ አባቴ ክብር ዝናን ቶሎ እለምዳለው ብሩ ወርቁን ቶሎ እለምዳለው ሲያወሩኝ እሰለቻለው ሲነግሩኝ ልቤን አይሞቀው ቀን ከሌት የማልጠግብህ ቢያወሩኝ የማልሰለችህ ገብተሀል መላ እኔነቴ ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬን አይደለሁም ኸረ አለ መፅናኛዬ አለ ኸረ አለ ሳያስነካኝ አለ ኸረ አለ ደባቂዬ አለ ኸረ አለ መነሻዬ አለ መፅናኛዬ አለ ኦሆ መበርቻዬ አለ የኔ ሞገስ አለ ሆሆ ልቤን ሞልቶት አለ የሩቅ ዘመን ክብሬ አሄ መነሻዬ አለ የኔ ሞገስ አለ ሆሆ መበርቻዬ አለ የእርሱን ጓደኝነት የምተካበት ጎደኛ የለኝም የእርሱን ወዳጅነት የምተካበት ወዳጅ የለኝም እኔ አላየሁም *2 እኔ አላየሁም እንደ ኢየሱስ እኔ አላየሁም እኔ አላየሁም *2 ኸረ እንደ እየሱስ አልገጠመኝም ክብር ዝናን ቶሎ እለምዳለው ብሩ ወርቁን ቶሎ እለምዳለው ሲያወሩኝ እሰለቻለው ሲነግሩኝ ልቤን አይሞቀው ቀን ከሌት የማልጠግብህ ቢያወሩኝ የማልሰለችህ ገብተሀል መላ እኔነቴ ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ አውሩልኝ ስለ ኢየሱስ ንገሩኝ ስለ ኢየሱስ ዘምሩልኝ ስለ ኢየሱስ እርሱ ነው የህይወቴ ሱስ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection