Song Lyrics

ሁሉ ይደርሳል

ሁሉ ይደርሳል ካንተ ኋላ (×2) ማንም ይደርሳል ካንተ ኋላ (×2) ምንም ይደርሳል ካንተ ኋላ (×2) ባይደርስም ግድ የለኝ ካንተ ኋላ (×2) ዋና ነገሬ ነህ (×2) ኢየሱስ ውዱ ነገሬ ነህ (×2)ኢየሱስ ኢየሱስ(×4) አንተ ኢየሱስ(×2) ውዱ ኢየሱስ (×2) መኖርን የወደድኩት አንተ ጋ እራሴን የወደድኩት አንተ ጋ ህይወቴን የወደድኩት አንተ ጋ ነገዬን የወደድኩት አንተ ጋ ኢየሱሴ (×4) አይደለህ ወይ ፅኑ ፍቅሬ የዘላለም መኖሪያዬ ኢየሱስ(×3) ሁሉ ይደርሳል ካንተ ኋላ (×2) ማንም ይደርሳል ካንተ ኋላ (×2) ምንም ይደርሳል ካንተ ኋላ (×2) ዋና ነገሬ ነህ (×2) ኢየሱስ ውዱ ነገሬ ነህ (×2)ኢየሱስ የምሬን ነው ምወድህ የምሬን (×2) የእውነቴን ነው ማከብርህ የእውነቴን(×2) ኢየሱሴ (×4) አይደለህ ወይ ፅኑ ፍቅሬ የዘላለም መኖሪያዬ ኢየሱስ(×3)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection