Song Lyrics

ሌላ ቃል አለ

የማይታለፍ ይመስል ነበር ግን አሳለፈኝ አምላኬ እግዚያብሔር ክብሩ እንደ ጋሻ ሆኖ ከለለኝ የዜማ ጊዜ ለኔስ በዛልኝ የኔ ምገስ አየጨመረ የኔ ሕይወት እየደመቀ የኔ ነገር እየበረታ የኔ ሰላም በዛ በጌታ የኔ*3 የኔ ሞገስ እየጨመረ የኔ ሕይወት እየደመቀ የኔ ሰላም እየጨመረ የኔ*3 የኔ ሞገስ እየጨመረ የኔ ሕይወት እየደመቀ የኔ ሰላም እየጨመረ ላልሰማው አሰማ አለብኝ ልቤን ይሄ ልቤን አትሄድም ለሚልህ ተናገር አለኝ በል አለኝ ሌላ ሌላ ቃል አለ ትሄዳለህ እኔን ያለ ኸረ ሌላ ሌላ ቃል አለ ትሄዳለህ እኔን ያለ ሌላ ሌላ ድምፅ አለ ክብር አለ እኔን ያለ ሌላ ሌላ ድምፅ አለ ሞገስ አለ እኔን ያለ እኔን ያለ*6 ትሄዳለህ እኔን ያለ ክብር አለ እኔን ያለ ሞገስ አለ እኔን ያለ ትበዛለህ እኔን ያለ የእሳት ቅጥር ነው በዙሪያዬ አሆ በውስጤ ክብር ነው ጌታዬ አሆ ጠላት ሊገፋኝ ሲሞክር ራሱ ወደቀ እግሬ ስር የቀኙ ግርማ የክንዱ ክብር አለ ከኔ ጋር አጥሮት ዙሪያዬን ሊቀርብ አልቻለም ጠላቴ ደፍሮ ክብሩ ስላለ እንዴት ተብሎ አይሰማም ለቅሶ ቤቴ አስቆኛል አንዴ አባቴ ጠላቶቼ ለቅሶ ሲሹ ሳቄን ሸምተው ወዲያው ሸሹ ወዲያው ሸሹ ባረከና በራረከኝ ታላቅነት ጨመረብኝ አገኘና ብቻዬን እንዲህ አለኝ ሀገር ነህ ሀገር ነህ ሕዝብ ነህ *2 አሆ እኔን ያለ *2 አሆ በዙሪያዬ አሆ የእሳት ቅጥር አሆ ሆኖልኛል አሆ ውስጤም ክብር አልሰራብኝም የእርሱ መርዶ አሆ አባት እግዚያብሔር ወዴት ሄዶ አሆ ተጠብቆልኝ ቀን ለሊቴ አህህ ቀን ለሊቴ ወደኔ አይቀርብም ያ ጠላቴ የዜማ እቃዬ ይነሳ ለእርሱ ቅኔው ይደርደር ይክበር ንጉሱ በአጠገቤ ሺህ በቀኜ አስር ሺህ ጣልኩኝ በስሙ ሆንኩኝ ድል ነሺ አይሰማም ለቅሶ ቤቴ አስቆኛል አንዴ አባቴ ጠላቶቼ ለቅሶ ሲሹ ሳቄን ሸምተው ወዲያው ሸሹ ወዲያው ሸሹ ባረከና በራረከኝ ታላቅነት ጨመረብኝ አገኘና ብቻዬን እንዲህ አለኝ ሀገር ነህ ሀገር ነህ ሕዝብ ነህ *2 አሆ እኔን ያለ *2 አሆ በዙሪያዬ አሆ የእሳት ቅጥር አሆ ሆኖልኛል አሆ ውስጤም ክብር
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection