Song Lyrics

የክብሬ ደጋሽ

ያለቀለት ጉዳይ የሞተ ጠላት የደገሰው ውርደት ለክብር ቀየረው ጌታ መጥቶ ጌታ መጥቶ ሞት የለም ብሎ ለከፍታ አረገው ጌታ መጥቶ ጌታ መጥቶ እኔ አለው ብሎ ኢየሱስ የክብሬ ደጋሽ በጠራሁት ጊዜ ደራሽ ሌላ ክረምት የለም በቃ አለኝ በቃ አለኝ አሻገረኝ ሌላ ስጋት የለም በቃ አለኝ በቃ አለኝ አሳለፈኝ ያለቀለት ጉዳይ የሞተ ጠላት የደገሰው ውርደት ለክብር ቀየረው ጌታ መጥቶ ጌታ መጥቶ ሞት የለም ብሎ ለከፍታ አረገው ጌታ መጥቶ ጌታ መጥቶ እኔ አለው ብሎ ኢየሱስ የክብሬ ደጋሽ በጠራሁት ጊዜ ደራሽ ሌላ ክረምት የለም በቃ አለኝ በቃ አለኝ አሻገረኝ ሌላ ስጋት የለም በቃ አለኝ በቃ አለኝ አሳለፈኝ በቃ አለፈ አለፈ የማያልፍ የሚመስለው አለፈ በቃ አለፈ አለፈ የማያልፍ የሚመስለው አለፈ አለፈ *3 እለፍ ሲለው አለፈ አለፈ*2 በቃ ሲለው አለፈ አለፈ*2 ዮሴፍ ሞተ ብለው አሉ ብለው አሉ አበቃለት የለም አሉ የለም አሉ ልብሱን በደም ነክረው መጡ ነክረው ወጡ በማስረጃ ሊያስረግጡ ሊያስረግጡ እውነትም ልብሱ የዮሴፍ ነበረ ደሙ የማን ነው እሱ በህይወት አለ በእኔም እንዲህ ነው የሆነው ነገሩ ሞቴን አውርተው መኖሬን ማነው አሉ ኢየሱስ ነው አሉ ያከበረው ኢየሱስ ነው አሉ ይህን ያረገው ኢየሱስ ነው አሉ ኢየሱስ ነው አሉ*5 ጠላቴ ማያስቆመው ሰው እኔ ነኝ ጠላት እልል ማይልበት ሰው እኔ ነኝ በአምላኩ የተረዳ ሰው እኔ ነኝ ክብር የደገሰለት ሰው እኔ ነኝ እኔ ነኝ በኢየሱስ ስም የዳኩኝ እኔ ነኝ ኢየሱስ ከሞት ያዳነኝ እኔ ነኝ ከሞት አፍ ያመለጥኩኝ እኔ ነኝ በኢየሱስ የተረፍኩኝ በወጀቡ ላይ ኢየሱስ ጌታ ነውና ኢየሱስ ስሙን ስጠራ ኢየሱስ ማዕበሉ ሰማ ኢየሱስ በወጀቡ ላይ ኢየሱስ ጌታ ነውና ኢየሱስ ስሙን ስጠራ ኢየሱስ ማዕበሉ ሰማ ኢየሱስ ኸረ እስኪ በማን ተረጋጋ ያሁሉ ወጀብ ወዴት ገባ ኸረ እስኪ በማን ቤቱ ስም የተጠበቅሁት በሰላም ኸረ እስቲ በማን የኔ ሕይወት የነፋሱ ኃይል የጠፋበት ኸረ እስቲ በማን በማን ስም ነው ጠላት ሕይወቴን ያላገፕው እኔ የማውቀው እኔ የማውቀው ኢየሱስ ስል ወዲያው ሰይጣን መተንፈስ ሲያቅተው እኔ የማውቀው እኔ የማውቀው ይህን ስም ስጠራ ጠላት ደንብሮ ሲሄድ ነው እኔ የማውቀው እኔ የማውቀው ኢየሱስ ብዬ ወጀብ ፀጥ ሲልልኝ ነው እኔ የማውቀው እኔ የማውቀው ኢየሱስን ስጠራው ለኔ ፀጥታ ሲሆን ነው እኔ ነኝ በኢየሱስ ስም የዳንኩኝ እኔ ነኝ ኢየሱስ ከሞት ያዳነኝ እኔ ነኝ ከሞት አፍ ያመለጥኩኝ እኔ ነኝ በኢየሱስ የተረፍኩኝ በወጀቡ ላይ ኢየሱስ ጌታ ነውና ኢየሱስ ስሙን ስጠራ ኢየሱስ ማዕበሉ ሰማ ኢየሱስ በወጀቡ ላይ ኢየሱስ ጌታ ነውና ኢየሱስ ስሙን ስጠራ ኢየሱስ ማዕበሉ ሰማ ኢየሱስ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection