Song Lyrics

ምደነግጥልህ

ነፍሴ የታሰረችብህ ጉዳዬ ነህ ብዙ ቃል የለኝም ልነግርህ አልችልም ልገልጥልህ ግን መላ እኔነቴ የሚደነግጥልህ የሚርድልህ ኢየሱስ እኮ ነህ *2 የወደድኩህ የህይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ ምደነግጥልህ ኢየሱስ ልቤ የሚርድልህ ኢየሱስ የተሸነፍኩልህ ኢየሱስ የህይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ የምደነግጥልህ ኢየሱስ ልቤ የሚርድልህ ኢየሱስ የተሸነፍኩልህ ኢየሱll የህይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ ልቤ የሚርድልህ ኢየሱስ የምደነግጥልህ ኢየሱስ የተሸነፍኩልህ ኢየሱስ ኢየሱስ*8 ኢየሱስ ነህ *6 አንተ እኮ ነህ*6 የህይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ የምደነግጥልህ ኢየሱስ ልቤ የሚርድልህ ኢየሱስ የተሸነፍኩልህ ኢየሱስ ነፍሴ የታሰረችብህ ጉዳዬ ነህ ብዙ ቃል የለኝም ልነግርህ አልችልም ልገልጥልህ ግን መላ እኔነቴ የሚደነግጥልህ የሚርድልህ ኢየሱስ እኮ ነህ*2የወደድኩህ ኢየሱስ *3 ኢየሱስ ኢየሱስ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection