Song Lyrics

ለታረደው በግ

Yidnekachew Teka
Chekolebign Libe Liyagegnih
አሃሃ ምሥጋና (4x) በሰማይና በምድር ከምድርም በታች በባሕር ያሉ ፍጥረታት በአንድነት ማዳኑን ያዩ ያክብሩት ለታረደው በግ ልክብሩ እስኪ ዘምሩለት እልል በሉ (2x) ለይሁድ አንበሳ ልክብሩ ማኅተሙን ፈታ እልል በሉ (2x) ወላይታኛ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection