Song Lyrics

ይገርማል ኢየሱስ

Yidnekachew Teka
Chekolebign Libe Liyagegnih
አዝ:- ኢየሱሴ ስል ልቤ ውስጥ የሚገባው ፍቅር ኢየሱስዬ ስል ልቤ ውስጥ የሚገባው ፍቅር ኧረ ማን ሊተካው ኧረ ማን (8x) ሲጠሩህ ረዳት ሚሹ ኢየሱስ እርዳን እያሉ ሲያስቆምህ የእነርሱ ጩኀት ሲያቅትህ ትቶ ለማለፍ ያዳንካችው ሁሉ ኢየሱሴ እግርህ ስር ሲደፉ ኢየሱሴ አብረንህ እንኑር ኢየሱሴ ብለው ቢለምኑ ኢየሱሴ አንዳንዶች ሲያለቅሱ ኢየሱሴ አንሄድም እያሉ ኢየሱሴ የትም ያላዩትን ኢየሱሴ ፍቅር ሲያገኙ ኢየሱሴ ኢየሱስ (6x) ይገርማል ኢየሱስ ይገርማል (9x) አዝ:- ኢየሱሴ ስል ልቤ ውስጥ የሚገባው ፍቅር ኢየሱስዬ ስል ልቤ ውስጥ የሚገባው ፍቅር ኧረ ማን ሊተካው ኧረ ማን (8x) በመስቀል ስራህ አዳንከኝ በሞትህ ልጅህ አደረከኝ ቀየርከው ዘለዓለሜን ኢየሱስ ሞቴን ሞተህ ዘመኔን ያሰረ ኢየሱሴ የሕይወቴን ችግር ኢየሱሴ የዓለም ዕውቀት ጥበብ ኢየሱሴ አይፈታውም ነበር ኢየሱሴ በስብከት ሞኝነት ኢየሱሴ አንተን እሺ ብዬ ኢየሱሴ የሰማሁ ለታ ኢየሱሴ ቀረ ያ ታሪኬ ኢየሱሴ ኢየሱስ (6x) ይገርማል ኢየሱስ ይገርማል (9x) ኢየሱስ (2x) ያዳንከኝ ኢየሱሴ ዘመኔን የቀየርከው ሕይወቴን የለወጥከው ታሪኬን ያደስከው ኢየሱሴ ያው ነው
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection