Song Lyrics

አለ ገና

Yidnekachew Teka
Chekolebign Libe Liyagegnih
ያኔ የነገርከኝ በምድረ በዳ ላይ ሚታይ በሌለበት ስትገባልኝ ኪዳን ወደ በረከት ጠርተህ ያወራኀኝ ይሆናል ጠብቀው ታየዋለህ ያልከኝ አየሁት ጀምሯል በሕይወቴ (2x) መፈጸም ጀምሯል በሕይወቴ (2x) አየሁት ጀምሯል በሕይወቴ (2x) መፈጸም ጀምሯል በሕይወቴ (2x) የነገርከኝ አለ (አለ ገና ገና) ማንም ሳይኖር ከጐኔ (አለ ገና ገና) ምድረ በዳ ላይ ሆነን (አለ ገና ገና) ዘርህ በዝቷል ስትለኝ (አለ ገና ገና) የነገርከኝ አለ (አለ ገና ገና) ማንም ሳይኖር ከጐኔ (አለ ገና ገና) ምድረ በዳ ላይ ሆነን (አለ ገና ገና) ትውልድ አለ ስትለኝ (አለ ገና ገና) (እንደገና) ጌታ መርቆ (እንደገና) የሸኘው ሰው (እንደገና) መሃል መንገድ ላይ ማነው ሚያስቀረው (እንደገና) ነገር ጀምሯል (እንደገና) የምርቃቱ (እንደገና) እንዳሸዋ ነው የበዛው ባርኮቱ (9x) የሰማነው አለ (አለ ገና ገና) ለአባቶች ከነገርከው (አለ ገና ገና) በኢትዮጵያ ምድር ላይ (አለ ገና ገና) ኢየሱስን ልታክብረው (አለ ገና ገና) (2x) የሰማነው አለ (አለ ገና ገና) ለአባቶች ከነገርከው (አለ ገና ገና) በኢትዮጵያ ምድር ላይ (አለ ገና ገና) ኢየሱስን ልታገነው (አለ ገና ገና) (2x) (እንደገና) ከዳር እስከ ዳር (እንደገና) በወንጌል እሳት (እንደገና) ገና እናያለን ምድሪቱ ለኩሰው (እንደገና) ከቶ የማይጠፋ (እንደገና) ሰው ያልጀመረው (እንደገና) የማይቆም ክብር ጌታ ሊያሳየን ነው (9x) ጌታ ሊያሳየን ነው የማያቆም ክብር ጌታ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection