እያስገረመኝ እያስደነቀኝ ብዙ ዓመት አለፈ ጌታ እየረዳኝ ምህረቱ በዛ ድንቁ በህይወቴ ለእኔስ ተለየብኝ ጌታ መድኃኒቴ አለኝ ብዬ ምኮራበት ለክፉ ቀኔም ምደገፍበት ወረት አያውቀው እስካሁን ድረስ ፍቅሩ እውነተኛ የልብ የሚያደርስ እዚህ እደርሳሁ ብዬ አስቤ አላውቅም ከቶ በእኔ ጉልበት የሚቻል አይደለም የሚሆን አይደለም ጌታ በፈቃዱ ይህን ካደረገው ከመገረም ውጪ ሰዎች ምን እላለሁ እኔ ምን እላለሁ እንዲህ እሆናለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም ከቶ በእኔ ጉልበት የሚቻል አይደለም የሚሆን አይደለም ጌታ በፈቃዱ ይህን ካደረገው ከመገረም ውጪ ሰዎች ምን እላለሁ እኔ ምን እላለሁ ይገርማል (2x) አሰራሩ ይገርማል ማን ገምቶት ያወቃል ይደንቃል (2x) ያረገልኝ ይደንቃል ማን ገምቶት ያወቃል አይገርማችሁም ወይ ወገኖች በሙሉ ጌታ ያደረገው ለእኔ ለምስኪኑ እርሱ በእኔ ሊከብር መስዋቴን ወዶታል በደረቁ አጥንቴ ዝማሬን ጨምሮአል ይገርማል (2x) አሰራሩ ይገርማል ማን ገምቶት ያወቃል ይደንቃል (2x) ያረገልኝ ይደንቃል ማን ገምቶት ያወቃል እያስገረመኝ እያስደነቀኝ ብዙ አመት አለፈ ጌታ እየረዳኝ ምህረቱ በዛ ድንቁ በሕይወቴ ለእኔስ ተለየብኝ ጌታ መድኃኒቴ አለኝ ብዬ ምኮራበት ለክፉ ቀኔም ምደገፍበት ወረት አያውቀው እስካሁን ድረስ ፍቅሩ እውነተኛ የልብ የሚያደርስ ማዕረ