አዝ፦ ማን ልበለው ጌታን (2x) ማን ልበለው ኢየሱሴን (2x) ከስም ሁሉ በላይ ስም አለው (2x) ለእርሱ ማይገዛ እስኪ ማነው (2x) ሁሉን በፈቃዱ የሚያደርገው (2x) አምላኬ የጌቶች ጌታ ነው (2x) ኧረ ስንቱን ስንቱን አለፍኩኝ (2x) በምህረቱ ብዛት ደግፎኝ (2x) ቢነሳ ቢነገር ውለታው (2x) አያልቅም ካይምሮ በላይ ነው (2x) አዝ፦ ማን ልበለው ጌታን (2x) ማን ልበለው ኢየሱሴን (2x) ከስም ሁሉ በላይ ስም አለው (2x) ለእርሱ ማይገዛ እስኪ ማነው (2x) ሁሉን በፈቃዱ የሚያደርገው (2x) አምላኬ የጌቶች ጌታ ነው (2x) እንካ ተንሰራፋ በልቤ ዙፋን ላይ ምን እኔነት አለኝ ሁሉ ያንተ አይደል ወይ በተቀደሰው ተራራዬ ላይ አንተው ድመቅበት ሳይኖርህ ከልካይ በሁሉ ላይ ሾምኩህ በሁሉ ነገር ላይ ሁሉም ይወቅልኝ መሆንክን የበላይ (2x) አንደበቱን ከፍቶ ፍጥረት ያመስግንህ በሰማይ በምድር አቻ አልተገኘልህ (2x) አዝ፦ ማን ልበለው ጌታን (2x) ማን ልበለው ኢየሱሴን (2x) ከስም ሁሉ በላይ ስም አለው (2x) ለእርሱ ማይገዛ እስኪ ማነው (2x) ሁሉን በፈቃዱ የሚያደርገው (2x) አምላኬ የጌቶች ጌታ ነው (2x) ያፍህ ቃል ውድዬ ጣፋጭ ነው (2x) ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው (2x) ሳላነሳህ ውዬ አላድርም (2x) ከአንተ ውጪ እርካታ የለኝም (2x) አዝ፦ ማን ልበለው ጌታን (2x) ማን ልበለው ኢየሱሴን (2x) ከስም ሁሉ በላይ ስም አለው (2x) ለእርሱ ማይገዛ እስኪ ማነው (2x) ሁሉን በፈቃዱ የሚያደርገው (2x) አምላኬ የጌቶች ጌታ ነው (2x) ማን ልበለው ጌታን (2x) ማን ልበለው ኢየሱሴን (2x) ከስም ሁሉ በላይ ስም አለው (2x) ለእርሱ ማይገዛ እስኪ ማነው (2x) ሁሉን በፈቃዱ የሚያደርገው (2x) አምላኬ የጌቶች ጌታ ነው (2x)