Song Lyrics

ንገስልኝ

Tekeste Getnet
Negestat Bikeyeru
እግዚአብሔርን በመተማመን ተግተው የሚጠባባቁ (2x) ከመልካም ነገር አይጎድሉም በመከራ ቀን አይወድቁ (2x) ለደካሞችም ኃይላቸው ነውና እንደሚለው ቃሉ (2x) የረዳችሁ ያገዛችሁ ከእኔ ጋር ክበር በሉ (2x) አዝ፦ ክበርልኝ (2x) በአንተ ነውና ያማረብኝ ንገስልኝ (2x) በአንተ ነውና ሰው የሆንኩኝ ክበር ክበርልኝ (2x) ንገስ ንገስልኝ (2x) ቆይቼ ደጅ ጠናሁት እሱም ዘንበል አለልኛ (2x) ታምኜው አላሳፈረኝ ጌታ እውነተኛ ዳኛ (2x) ጠብቆ ያልከሰረ የወጣ ከጭንቅ ከማጡ (2x) ያክብረው በዝማሬ ከእኔ ጋር ክብርን ያምጡ (2x) አዝ፦ ክበርልኝ (2x) በአንተ ነውና ያማረብኝ ንገስልኝ (2x) በአንተ ነውና ሰው የሆንኩኝ ክበር ክበርልኝ (2x) ንገስ ንገስልኝ ንገስ ንገስልኝ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection