Song Lyrics

ነገሥታት ቢቀየሩ

Tekeste Getnet
Negestat Bikeyeru
አዝ፦ ሕዝብም ሁሉ ይሄዳል በያምላኩ (2x) አልተለቁም በሚያልፈው የተመኩ (2x) እኛም ደግሞ ዘላላም እንሄዳለን አናፍርም አንከሰርም ጌታን ታምነን አምላካችን መጠጊያችን (2x) በመከራ ረዳታችን (2x) ቢነዋወጥ ምድር በሞላ (2x) ያድነናል የእኛስ ከለላ (2x) ነገሥታት ቢቀየሩ አንዱ ባንዱ ቢተካ እፎይ ብሎ ላያድር ውጥረቱ ላያበቃ ዘመን ያመጣው ችግር ትውልድን ሲያሸብረው ለፍጥረት መታመኛ ጌታ አለ ለታመነው አዝ፦ ሕዝብም ሁሉ ይሄዳል በያምላኩ (2x) አልተለቁም በሚያልፈው የተመኩ (2x) እኛም ደግሞ ዘላላም እንሄዳለን አናፍርም አንከሰርም ጌታን ታምነን አምላካችን መጠጊያችን (2x) በመከራ ረዳታችን (2x) ቢነዋወጥ ምድር በሞላ (2x) ያድነናል የእኛስ ከለላ (2x) ሰው ባለው ምን ቢኮራ ዓይኑን ካምላኩ አንስቶ (2x) ቢደገፍ በሚጠፋው መገኛውን ዘንግቶ (2x) የቆመ የመሰለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ (2x) ቢናወጥ ምድር ሰማይ ጌታ ነው የሚያዘልቅ (2x) ሃሌሉያ ኦ ሃሌሉያ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection