ተራራው ከፊቴ እንደሰም ቀለጠ ምሥጋናዬ ነህ ቃልህም ሲወጣ ጫካው ተገለጠ ምሥጋናዬ ነህ እግሮቼም ፀኑልኝ እንደዋላ እግር ምሥጋናዬ ነህ ረዳት ሆነኸኛል አምላኬ ክበር ምሥጋናዬ ነህ አዝ፦ ልሰዋ የምሥጋናን መስዕዋት (2x) ሆነኸኝ አይቻለሁ አባት (2x) ላክብርህ እኔ ደጋግሜ (2x) ከፍ በል ላዚም ፊትህ ቆሜ (2x) አቤቱ ተደንቄያለሁኝ እና (2x) ልሰዋ ምሥጋና (4x) ምህረትህ ከሕይወት በርግጥም ይበልጣል ምሥጋናዬ ነህ ደጅ ጥናት የለም በፍጥነት ያነሳል ምሥጋናዬ ነህ ድንጋይ ተደርድሮ ሞት ሲጠብቃት ምሥጋናዬ ነህ ሀፍረቷን ሸፍነህ ሰላም ሂጂ አልካት ምሥጋናዬ ነህ አዝ፦ ልሰዋ የምሥጋናን መስዕዋት (2x) ሆነኸኝ አይቻለሁ አባት (2x) ላክብርህ እኔ ደጋግሜ (2x) ከፍ በል ላዚም ፊትህ ቆሜ (2x) አቤቱ ተደንቄያለሁኝ እና (2x) ልሰዋ ምሥጋና (4x)