Song Lyrics

ገና አለኝ ምሥጋና

Tekeste Getnet
Mikinate Bizu New
አዝ:- ጌታ ሆይ ተመሥገን (8x) ዛሬም ተመስገን ነገም ተመሥገን ሁሌም ተመሥገን (2x) ባህሩን በኃይል ከፈልከው (ተመሥገን) ሕዝብህን በድል መራኸው (ተመሥገን) ጠላት ጉልበቱ ተመትቶ (ተመሥገን) አይተናል ከባሕር ሰጥሞ አዝ:- ጌታ ሆይ ተመሥገን (8x) ዛሬም ተመስገን ነገም ተመሥገን ሁሌም ተመሥገን (2x) ሃያ አራት ሽማግሌዎች ወድቀው ክብር ይሰጡሃል መላእክት ቅዱስ ቅዱስ ይገባል ለአንተ ይሉሃል እኔም ባለችኝ ጊዜ ላክብርህ ውዱ ጌታዬ ምሥጋና ምሥጋና እላለሁ ጌታ ነህ ባለ ውለታዬ ገና አለኝ ምሥጋና ገና (4x) ገና ገና መቼ ይበቃውና ገና ገና ዛሬም እንደገና ገና ገና እሰዋለሁ ገና (2x) አልጠግብ ባመሰግነው ተመሥገን ተመስገን ብለው ኢየሱሴ ለኔ ያረገው ውለታው እጅግ ብዙ ነው አልውልም ሳላነሳሳው ሥሙ እንደሚፈስ ዘይት ነው እንደገና አከብረዋለሁ ምሥጋናዬ እስኪ ይድረሰው ገና አለኝ ምሥጋና ገና (4x) ገና ገና መቼ ይበቃውና ገና ገና ዛሬም እንደገና ገና ገና እሰዋለሁ ገና (2x) ገና አለኝ ምሥጋና ገና (4x) ገና ገና መቼ ይበቃውና ገና ገና ዛሬም እንደገና ገና ገና እሰዋለሁ ገና (3x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection