Song Lyrics

እንዳለፈው

ያስፈራራ ነበር ጨለማው እግዚኦ እግዚኦ ያሰኘ ነው ሁኔታ ሲመጣ እየከፋ ለጥቂት ቀን ሚሆን እምነት ጠፉ ወየሁ ጠፋሁኝ ብዬ ያለቀልኝ ሲመስለኝ በድቅድቁ ለሊት ላይ ጎኔ ቆሞ አበረታኝ ሁን ሲል የሚሆንለት ቃል አውጥቶ ሂድ አለው የማያልፍ የመሰለኝ ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው ሆ ብሎ ወጥቶ ነበር ጦሩን አሰባስቦ አይዞህ የሚል ባይኖር መልካም ቀን አስቦ እንደሰው አይደለም ብለን ያዜምንለት እንደገና አቆመን በብዙ በረከት ምን አይነት ነገር ነው የወረደው የብዙሃኖችን ነው ልብ ያራደው የሚያተርፍ አይመስል አመጣጡ ብዙ ሀያላኖች እጅ ሰጡ እኔም ያው ሰው ነኝ እና ያለቀልኝ ሲመስለኝ በድቅድቁ ለሊት ላይ ጎኔ ቆሞ አበረታኝ ሁን ሲል የሚሆንለት ቃል አውጥቶ ሂድ አለው የማያልፍ የመሰለኝ ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection