Song Lyrics

ይዘልቃል

ቸር ፡ነህናአንተ ፍቅር ነህናኦሆ ቸር ፡ነህና ፡አባ በጎ ፡ነህናኦሄ ዛሬም ፡ላመስግንህእንደገና(2x)እቀኝልሀለሁእንደገና(2x) ጥቂቱንየሰውፍቅርአይኔ ፡አይቶሲደነቅ የፍቅር ፡መጀመሪያ ፡አንተእማ ፡እንዴትትልቅ ጥቂቱን ፡የሰውመውደድአይኔ ፡አይቶ ፡ሲደነቅ የመውደድጀማሪውአንተ ፡እማ ፡እንዴት ፡ትልቅ ከባህርይዘልቃልየፍቅርህ ፡ጥልቀቱ ራስህን ፡አሳንሰህገብተሃልበየቤቱ ከባህርይዘልቃልመውደድህጥልቀቱ በኢየሱስበኩል ፡መጥተህተገኘህበየቤቱ አቤትፍቅርህ ፡አቤትፍቅርህ አቤት ፡ፍቅርህአቤትፍቅርህ አቤት ፡መውደድህአቤት ፡መዉደድህ አቤትመውደድህአቤትመዉደድህ አቤትትዕግስትህአቤት ፡ትዕግስትህ አቤትትዕግስትህአቤትትዕግስትህ ወደድኩህወደድኩሽ ፡እያለቃላትእየቆለለ ሳይታሰብበድንገት ፡ከስፍራውገለል አለ በቆላሆነበደጋበክረምትምበበጋም ህያውነው ፡ያንተስ ፡ፍቅርይለወጣልብዬአልሰጋም ከባህር ፡ይዘልቃልየፍቅርህጥልቀቱ ራስህንአሳንሰህገብተሃልበየቤቱ ከባህር ፡ይዘልቃልመውደድህጥልቀቱ በኢየሱስበኩልመጥተህተገኘህበየቤቱ አቤትፍቅርህአቤትፍቅርህ አቤትፍቅርህአቤትፍቅርህ አቤትመውደድህአቤትመዉደድህ አቤትመውደድህአቤትመዉደድህ አቤትትዕግስትህአቤትትዕግስትህ አቤትትዕግስትህአቤትትዕግስትህ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection