እውነት ኖሯል ህልም ህልም የመሰለ መልዓክ ልኮ ከሞት እንዳዳለኝ አመለጥኩኝ ጠላት እየዛተ የወይኒው በር አውቆ ተከፈተ ፡ ተፈጽሟል ሀቅ ነው ትምቢቱ ወደር የለው ለታማኝለቱ ፡ ሞቴን ስሹ አይሁድ ተስብስበው ከገዳይዉ ያዳነኝ ጌታ ነው ፡ አሜን ፡ የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ ፡ የቀረው ሁሉ እንሟን ቀረ ፡ ሁሌ በርሱ ነው የኔ ደሲታ በሆነው ባልሆነው ልቤ አይረታ (X2) ይህ ነው አምላኬ እርፍ ያልኩበት ሁልጊዜ መልካም ነው የማይጎድልበት ፡ አሜን እግዚአብሔርን በርግጥ ለሚወዱ እንዳሳቡ ደግሞ ለተጠሩ ፡ ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን ሁሉ ይሆናል ፡ ባይመስል እንኳን ሁኔታውን ሳየው ልመንበት እሱ እንደቃሉ ነው ፡ ትናንትና ለምን ሆነ ያልኩ በጎ ሆኖ ተለውጦ አየሁ ፡ እሰይ፡ የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ ፡ የቀረው ሁሉ እንሟን ቀረ ፡ አሜን ፡ የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ ፡ የቀረው ሁሉ እንሟን ቀረ ፡