Song Lyrics

ይለኛል

ዘምር ዘምር ይለኛል ቀኝህ ስለደገፈኝ ድቅድቁ ሌሊት አለፈ የሚነጋ ያልመሰለኝ ባለውለታዮ ሆይ ብቸኛ መመኪያዮ አውነትም የጭንቅ ነህ ልክ ነበረ ምርጫዩ ያ የጨለማ ዘመን አለፈ አበቃ ምርኮ መጣልኝ እየጐረፈ አበቃ የሀዘን ሠማ ከላዮ ወልቋል አበቃ ሰላሙ ልበን አጥለቅቆታል አበቃ በቃ ሲለዉ አበቃ ገደብን አበጀዉ ያሰጨነቀኘ ሁሉ ለበጐ ለወጠዉ ኤፍታ ብሎ ለቆኛል በደስታ ልቀኘለት ፡ ይሁን ያለው ይሆናል ተው ባይ ከልካይ የለለበት X፪ ይብዛልህ ክብር ይብዛልህ ምሥጋና የመቆሜ ሚስጢር ጌታ ፡አንተ ነህና X፪ ዞር ስል ወደሃላ ታርኬ ሚናገረው ባወራ የማላፍሪበት ረዳቴ እግዚአብሔር ነዉ ለዚህ ነዉ መታሜኔ ዝም ብሎ ሚያዘምረኝ በሚያስፈራው ወጀብ ላይ ሰማሁት አለሁኝ ስለኝ ከአለት ሊቃቃት ልውጣ ከጥሳው አበቃ በገናን ላንሳ ስለውለታው አበቃ ድምጤ ይሰማ በሁሉ ስፍራ አበቃ ለሥሙ ማጤን ነው የኔ ስራ አበቃ በቃ ሰለዉ አበቃ ገደብን አበጀዉ ያሰጨነቀኘ ሁሉ ለበጐ ለወጠዉ ኤፍታ ብሎ ለቆኛል በደስታ ልቀኘለት ፡ ይሁን ያለው ይሆናል ተው ባይ ከልካይ የለለበት X፪ ይብዛልህ ክብር ይብዛልህ ምሥጋና የመቆሜ ሚስጢር ጌታ ፡አንተ ነህና X፪
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection