ያልሰጠኸኝ ምን አለ ቀረብኝ የምለው እንዴት ይሄን ይጠይቅ ከሞት የታደከው ፍላጐቴ ሞላልኝ ምኞቴም ተሳካ የሁሉ መደምደሚያ ኢየሱስ ነው ለካ አዝ፦ መጣሁ ወደ ደጄ ምሥጋና ልሰጥ መጣሁ ወደ ደጄ አምልኮ ልሰጥ (2x) ሃሌሉያ (3x) ሃሌ ሃሌሉያ ሃሌሉያ (3x) ሃሌ ሃሌሉያ ስንፍና አላወራም ክፉ አይወጣም ከአፌ ሁሌ ያስደንቀኛል ከሞቴ መትረፌ ይሄ ቀረብኝ ብዬ አላማህም ለሰው ደም አፍሳሹን ክፉ ሰው ወደህ ከታደከው አዝ፦ መጣሁ ወደ ደጄ ምሥጋና ልሰጥ መጣሁ ወደ ደጄ አምልኮ ልሰጥ (2x) ሃሌሉያ (3x) ሃሌ ሃሌሉያ ሃሌሉያ (3x) ሃሌ ሃሌሉያ ቆም ብዬ ሳስበው የሆነከውን ለእኔ ለዘለዓለም ታደከኝ ከዚያ ከኩነኔ ቀራንዮ ይናገር ጐልጐታ ይመስክር ለመስቀል ሞት አበቃህ ለእኔ ያለህ ፍቅር አዝ፦ መጣሁ ወደ ደጄ ምሥጋና ልሰጥ መጣሁ ወደ ደጄ አምልኮ ልሰጥ (2x) ሃሌሉያ (3x) ሃሌ ሃሌሉያ ሃሌሉያ (3x) ሃሌ ሃሌሉያ