Song Lyrics

ተመሥገን

Tekeste Getnet
Eweraredalew
መውጣቴ መግባቴ በአንተ ተጠብቆ ከእኔ ጋር እንዳለህ ጠላቴ እንኳን አውቆ ይሸሸኝ ጀመረ በሄድኩበት ስፍራ ሁሉን አስረገጥከኝ ሆነህ ከእኔ ጋራ ለአንተ ሲያንስህ ነው (4x) ደግሜ ደግሜ ስምህን ልባርከው ያንን ክፉ ዘመን ያለፍኩት በአንተ ነው እልፍ ቃል ቢነገር አይገልጥህምና መቅደስህ ገብቼ ልበል ጎንበስe ቀና (2x) አዝ፦ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሳልፈኸኛል ያንን ክፉውን ቀን ሌላ ቃል የለኝም ልበልህ ተመስገን አሳልፈኸኛል ያንን ክፉውን ቀን ሌላ ቃል የለኝም ልበልህ ተመስገን (2x) ምክንያት ፈልጌ ላመስግን እንጂ ሰበብ ፈልጌ ልዘምር እንጂ ስላልጠፋሁኝ ዛሬም ከአንተ ደጅ (4x) ምክንያት ፈልጌ ላመስግን እንጂ ሰበብ ፈልጌ ልዘምር እንጂ ስላልጠፋሁኝ ዛሬም ከአንተ ደጅ (7x
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection