እስኪ ልነሳ ልሂድ ልያዘው ተራራማው ምድር የእኔው እኮ ነው እርጅና አያውቀኝ እድሜ አይወስነኝ ዛሬም እንደጥንቱ ጉልበታም ሰው ነኝ ልቤ አትደነግጥ ሁኔታን አይቶ ለውጥን ያመጣል ጫካ ውስጥ ገብቶ ልቤ አትደነግጥ ሁኔታን አይቶ ይመናተራል ጫካ ውስጥ ገብቶ አዝ፦ አልሰማም የጠላትን ዛቻ እሄዳለሁ እስከምድር ዳርቻ ሰጥቶኛል ጌታዪ ከፋፍቶ ከፊቴ ማንስ ሊቆም ከቶ አልሰጋም በጠላቴ ዛቻ እሄዳለሁ እስከምድር ዳርቻ ሰጥቶኛል ጌታዪ ከፋፍቶ ከፊቴ ማንስ ሊቆም ከቶ እልፍ ልበል ልሂድ ልተወው የደከምኩበትን ከተመኘኸው አልሟገትም የእኔ ነው ብዬ ፈቀቅ ልበል መብቴን ጥዬ በፊቴ ወጥቷል የሚዋጋልኝ በእርሱ ላይ ጥዬ እወጣለሁኝ የአባቶች አምላክ ላያሳፍረኝ . (1) . በምድር አሰፋ አዝ፦ አልሰማም የጠላትን ዛቻ እሄዳለሁ እስከምድር ዳርቻ ሰጥቶኛል ጌታዪ ከፋፍቶ ከፊቴ ማንስ ሊቆም ከቶ አልሰጋም በጠላቴ ዛቻ እሄዳለሁ እስከምድር ዳርቻ ሰጥቶኛል ጌታዪ ከፋፍቶ ከፊቴ ማንስ ሊቆም ከቶ እስኪ ልነሳ ልሂድ ልያዘው ተራራማው ምድር የእኔው እኮ ነው እርጅና አያውቀኝ እድሜ አይወስነኝ ዛሬም እንደጥንቱ ጉልበታም ሰው ነኝ ልቤ አትደነግጥ ሁኔታን አይቶ ለውጥን ያመጣል ጫካ ውስጥ ገብቶ ልቤ አትደነግጥ ሁኔታን አይቶ ይመናተራል ጫካ ውስጥ ገብቶ አዝ፦ አልሰማም የጠላትን ዛቻ (አልሰማም) እሄዳለሁ እስከምድር ዳርቻ (እሄዳለሁ) ሰጥቶኛል ጌታዪ ከፋፍቶ ከፊቴ ማንስ ሊቆም ከቶ አልሰጋም በጠላቴ ዛቻ (እሄዳለሁ) እሄዳለሁ እስከምድር ዳርቻ ሰጥቶኛል ጌታዪ ከፋፍቶ ከፊቴ ማንስ ሊቆም ከቶ ሰምቶ በእሳት የሚመልሰው እርሱ አምላክ ተብሎ ይጠራ ክርክር አላውቅበትም ጊዜ አልወስድም ከእናንተ ጋራ እጮሃለሁ ዛሬ እንደጥንቱ ይሰማኛል ስለው አቤቱ መሰዊያው ላይ በእሳት ተገልጦ ኢሄው ይታይ እርሱ ከፍ ብሎ (2x) እወራረዳለሁ በአምላኬ በሰማይ ባለው እወራረዳለሁ የአባቶቼ አምላክ ታማኝ ነው እወራረዳለሁ ቀኑ አያልቅም/አያልፍም ጌታ ሳይታይ እወራረዳለሁ አማላኬ ነው በምድር በሰማይ (2x)