Song Lyrics

ተዋጊ

Tekeste Getnet
Eweraredalew
አዝ፦ እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ እግዚአብሔር ተዋጊ ነው (2x) ለሚታመኑበት እህህ ልጆቹን ታዳጊ በተሰለፈበት እህህ ሁሌ ድል አድራጊ እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ እግዚአብሔር ተዋጊ አሄ (2x) በገናዬን ስጡኝ አሄ እስኪ ልደርድረው ከዚህ ከወዳጄ ኤሄ ክፉን ላላቀው ሌት ተቀን ቢያደባ ጦሩን ቢሰብቅብኝ እኔ አመልጠዋለሁ አሄሄ አለ ሚዋጋልኝ አዝ፦ እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ እግዚአብሔር ተዋጊ ነው (2x) ለሚታመኑበት እህህ ልጆቹን ታዳጊ በተሰለፈበት እህህ ሁሌ ድል አድራጊ እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ እግዚአብሔር ተዋጊ አሄ (2x) ዳዊት አልፍ ገዳይ ሳዖል ግን ሺህ ብቻ እያሉ ቢዘፍኑ እርሱ የለው አቻ ልብህ ቅር አይበለው ክፉ አትመኝለት የሆነ እንዳሰኘው ቀን እስከወጣለት አዝ፦ እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ እግዚአብሔር ተዋጊ ነው (2x) ለሚታመኑበት እህህ ልጆቹን ታዳጊ በተሰለፈበት እህህ ሁሌ ድል አድራጊ እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ እግዚአብሔር ተዋጊ አሄ (2x) ሊወግሩኝ ተማማሉ ትላንት የመራኋቸው ከጨካኙ ጐልያድ ከጡቻው የዳንኳቸው ነገር ተገለባብጦ ሁሉን ተነሳ በእኔ ላይ ነገር ግን የሚመለከት ቀን ፈራጅ አለ በሰማይ በልቤ በቃ አትዘን ይልቅ በርታ በርታ በል ታያለህ ጌታ በጊዜው ሁሉንም ሲያደርገው ገለል አዝ፦ እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ እግዚአብሔር ተዋጊ ነው (2x) ለሚታመኑበት እህህ ልጆቹን ታዳጊ በተሰለፈበት እህህ ሁሌ ድል አድራጊ እግዚአብሔር ተዋጊ አሄሄ እግዚአብሔር ተዋጊ አሄ (8x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection