Song Lyrics

አልሻም

Tekeste Getnet
Eweraredalew
አዝ፦ አልሻም ሌላ ሌላ ነገር ምኞቴ አንተን ብቻ ማክበር የበላይ ሆነህ በሕይወቴ ያንግስህ መላው እኔነቴ (2x) ሌላውማ ሌላውማ ከአንተ ውጪ ሌላ ሌላውማ ገብቶኛል ለእኔ እንደማይስማማ (2x) አየሁት ለእኔ እንደማይስማማ (2x) ዓይኔን አንስቼ ከሌላው ላይ ሾምኩህ ጌታዬ በልቤ ላይ ግራ ቀኝ ብልም አያምርብኝም ያለአንተ ለእኔስ አይሆንልኝም እርካታዬን (3x) እርካታዬን እህ ወግ ማዕረጌን (3x) ወግ ማዕረጌን እህ አዝ፦ አልሻም ሌላ ሌላ ነገር ምኞቴ አንተን ብቻ ማክበር የበላይ ሆነህ በሕይወቴ ያንግስህ መላው እኔነቴ (2x) ሌላውማ ሌላውማ ከአንተ ውጬ ሌላ ሌላውማ ገብቶኛል ለእኔ እንደማይስማማ (2x) አየሁት ለእኔ እንደማይስማማ (2x) ልቤ ፅኑ ነው ተማመንኩብህ ዘመኔን ለአንተ ይሄው ሰጠሁህ ምራኝ ጌታዬ ወደ ወደድከው እኔነት የለኝ ሁሉ የአንተ ነው እርካታዬን (3x) እርካታዬን እህ ወግ ማዕረጌን (3x) ወግ ማዕረጌን እህ አዝ፦ አልሻም ሌላ ሌላ ነገር ምኞቴ አንተን ብቻ ማክበር የበላይ ሆነህ በሕይወቴ ያንግስህ መላው እኔነቴ ያሰብኩት ባይሆን የተመኘሁት ሰላሜ በዛ በአንተ ያገኘሁት አላማርርም ይሁን ያሰብከው አላማህ ለእኔ ሁሌም በጐ ነው እርካታዬን (3x) እርካታዬን እህ ወግ ማዕረጌን (3x) ወግ ማዕረጌን እህ አዝ፦ አልሻም ሌላ ሌላ ነገር ምኞቴ አንተን ብቻ ማክበር የበላይ ሆነህ በሕይወቴ ያንግስህ መላው እኔነቴ (2x) ሌላውማ ሌላውማ ከአንተ ውጪ ሌላ ሌላውማ ገብቶኛል ለእኔ እንደማይስማማ (2x) አየሁት ለእኔ እንደማይስማማ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection