Song Lyrics

ሰማይን የሰራ

ከሰማያት በላይ ያለኸው እረድኤታችን የሆንከው ከደመናት በላይ ተራምደሃል እግዚአብሔር ማንስ ይመስልሃል ( 2x) ማነው ሰማይን የሰራ ማነው ምድርን ያፀና ሌላው ካንተ በቀር የለም ጌታ ነህ ክበር ለዘላለም ( 2x) ጌታ ክበር ለዘላለም ጌታ ንገስ ለዘላለም ይነሳና እስኪ ይናገር አምላክ ማነው ከአንተስ በቀር በጉልበትህ ጽናት ተራምደህ ትኖራለህ ሁልጊዜ ከብረህ ( 2x) ታላቅነትህ ቢወራ ቢነገር ምንም አይገልጽህ ከመደነቅ በቀር ( 2x) እንዲያው ዝም ብዬ ባለኝ አቅም ብዬ ልለፈው እንዳተ የለም ( 2x) (እስኪ ማነው) ማነው ሰማይን የሰራ (የሰራ) ማነው ምድርን ያቀና (ያጸና) ሌላው ካንተ በቀር የለም (የለም የለም) ጌታ ነህ ግዛን ለዘላለም (ለዘላለም) ( 2x) ጌታ ክበር ለዘላለም ጌታ ንገስ ለዘላለም (፬x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection