Song Lyrics

አዲስ ነህ

Addis Neh

አወቅኩ ብዬ ደምድሜ ሳበቃ ማለዳ ማለዳ አንተ አዲስ ነህ ለካ ማለዳ ማለዳ አንተ አዲስ ነህ ለካ እንደ ትላንትናው ከቶ ኤይደለህም አንተ አትለመድም ዛሬም አዲስ ነህ አዲስ ነህ ጌታ አዲስ ነህ አዲስ ነህ ሁልጊዜ አዲስ ነህ አዲስ ነህ ጌታ አዲስ ነህ አዲስ ነህ ሁልጊዜ አዲስ ነህ አለህ ብዙ ክብር አለህ ብዙ ሃል እንዲህ ነህ ብሎ ማን ገልጦ ውቃል አረጀህ ተብሎ መርዶ አነገር ሁልጊዜ አዲስ ነህ አምላኬ ክበር ትልቅ ነህ አንተ አትታወቅም ለዘመንህ ቁትር አይገኝም የማውቀውን ልናገር ብሞክር በየእለቱ አዲስ ነህ እግዚአብሔር በየእለቱ ሌላ ነህ እግዚአብሔር ፀሐይ ስጠልቅ ብርሃንኗ ሲደበቅ ለተረኛ ስፍራዋን ስትለቅ ደግሞ ሲገዛ ጨለማ በለሊቱ ከታዛቸው ገብተው ፍጥረት ሲያሸልቡ አንተ የማተተኛ የማታንቀላፋ ትንሽ ልረፍ ሳትል ጨለማ እስኪጠፋ ተረኛ መጥቶ ልቀቅ አይልህ ተቀናቃኝ ሳኖር ትገዛለህ ሁሌም
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection