Song Lyrics

ማራናታ

Mesfin Gutu
Zare lay Kome
አስሩ ቆነጃጅቶች ሙሽራውን ሲጠብቁ አምስቱ ልባሞች ነበሩ አምስቱ ደግሞ ሰነፎች ታዲያ አንተ ከየትኛው ነህ አንቺስ እህቴ ሆይ ሙሽራው በደጅ ነው ለኩስ ኩራዝህን ለኩሽ ኩራዝሽን አዝ፦ ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና (3x) ናፍቆታችን አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ (ቶሎ ና) አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና የዚህ ዓለም መከራ እጅግ ቢበረታ ሙሽራው በደጅ ነው ሊመጣ እስኪ እንበል ማራናታ አዝ፦ ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ሙሽራ ሆይ ቶሎ ና ቶሎ ና ሙሽራ ሆይ ቶሎ ና (4x) እረፍት የተጠራ እንደኛ ማነው በምድር ተቀምጦ በሠማይ ርስት ያለው (ርስት ያለው (2x)) እንሄዳለን አዲሲቱ ሃገር (ሃገር ሃገር ሃገር አለኝ) አገር አለኝ በሠማይ (በሠማይ) ከበጉ ጋር በደስታ ልንኖር (ልንኖር) ሙሽራው ሊመጣ በደጅ ነው (በደጅ ነው (2x)) በደጅ ነው በደጅ ነው (በደጅ ነው) አዝ፦ ማራናታ (ቶሎ ና ቶሎ ና) አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection