Song Lyrics

ነገን አያለሁ

Mesfin Gutu
Zare lay Kome
በሕይወቴ ዘመን ሰላም ያገኘሁት ጻዲቁን ሳምን ነው የተረጋጋሁት የቀድሞ ታሪኬ እንደዚህ አልነበረም በናዝሬቱ ኢየሱስ ሕይወቴ አማረ ዛሬ ላይ ሆኜ ነገን አያለሁ ተስፋን የሰጠኝ የታመነ ነው አላሻግርም ብሎ ያስቸገረ በጌታ ኢየሱስ ተሰብሮ ታየ አዝ፦ እግዚአብሔር ወዳጄ የዘለዓለም ወዳጄ (3x) እግዚአብሔር ሰላሜ የዘለዓለም ሰላሜ (3x) እግዚአብሔር እረፍቴ የዘለዓለም እረፍቴ (3x) አዝ፦ እግዚአብሔር ወዳጄ የዘለዓለም ወዳጄ (3x) እግዚአብሔር ሰላሜ የዘለዓለም ሰላሜ (3x) እግዚአብሔር እረፍቴ የዘለዓለም እረፍቴ (3x) (ሰላሜ እረፍቴ ወዳጄ የዘለዓለም ወዳጄ) ዘመድ አልባ ሕይወት በኢየሱስ ሲተካ አስገራሚ ውህደት ሰላም አለው ለካ በተስፋ ያማረ ሕይወት አግኝቻለሁ በለመለመው መስክ መኖር ጀምሪያለሁ ዛሬ ላይ ሆኜ ነገን አያለሁ ተስፋን የሰጠኝ የታመነ ነው አላሻግርም ብሎ ያስቸገረ በጌታ ኢየሱስ ተሰብሮ ታየ አዝ፦ እግዚአብሔር ወዳጄ የዘለዓለም ወዳጄ (3x) እግዚአብሔር ሰላሜ የዘለዓለም ሰላሜ (3x) እግዚአብሔር እረፍቴ የዘለዓለም እረፍቴ (3x) አዝ፦ እግዚአብሔር ወዳጄ የዘለዓለም ወዳጄ (3x) እግዚአብሔር ሰላሜ የዘለዓለም ሰላሜ (3x) እግዚአብሔር እረፍቴ የዘለዓለም እረፍቴ (3x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection