ኢየሱስ ስለእኛ መስቀል ተሸክሞ ቀራንዮ መንገድ ላይ በጅራፍ ተገርፎ ጐልጐታ መስቀል ላይ በግፍ ተሰቀለ እንደጅራት ደሙ በሜዳ ፈሰሰ ሞተ ተቀበረ ተስፋ የለው ብለው ተከታይ ልጆቹ በሃዘን ተመተው አዳኛችን ኢየሱስ በክብር ተነሳ ከሙታን አለት ውስጥ እኛንም አስነሳን በትንሳኤው ኃይል ማሸነፍ ያገኙ ከሞት ወደ ሕይወት የተሸጋገሩ የከበረ ሠማይ ይጠብቃቸዋል በ. (1) .ቸው ሁሌ በእዚያ ይሆናል ኃጢአት ተወገደ በጌታችን ደም በደል ተሰረየ በመሲሁ ደም የዘላለም ጥፋት አይታሰብም ክቡር ለእርሱ ይሁን ለመድሃኒዓለም የዘላለም ጥፋት አያገኘንም ክቡር ለእርሱ ይሁን ለመድኃኒዓለም ኃጢአት ተወገደ በመሲሁ ደም በደል ተሰረየ በጌታችን ደም የዘላለም ጥፋት አይታሰብም ክቡር ለእርሱ ይሁን ለመድሃኒዓለም (2x) አማኑኤል ከእኛ ጋር ነው (4x) መዳናችን በእርሱ ነው (3x) አማኑኤል ከእኛ ጋር ነው (4x) መዳናችን በእርሱ ነው (3x)